ENTC denounces the assassination attempt on Abebe Gelaw
ENTC issued a Press Release strongly condemning the Woyane regime in its blatant assassination attempt on journalist and activist Abebe Gelaw.

ENTC issued a Press Release strongly condemning the Woyane regime in its blatant assassination attempt on journalist and activist Abebe Gelaw.
ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ
የአቦሸማኔዎች ዓመት
2013 የኢትዮጵያዊያን አቦሸማኔዎች (የወጣቱ ትውልድ) ዓመት መሆን አለበት፡፡
‹‹የአቦሸማኔው ዘመን የሚያመላክተው የአፍሪካን ጉዳይና ችግር በአዲስ መንገድና አመለካከት ማየት የሚችለውን አዲሱንና ቁጡውን ወጣት፤ አዲስ ተመራቂዎችንና ብቁ ባለሙያዎችን የሚመለከት ነው፡፡ ምናልባትም ‹‹ቁንጥንጥ ትውልድ›› ተብለው ሊጠቀሱ ይችላል:: ያም ሆኖ ግን የአፍሪካ አዲሶቹ ተስፋ ወጣቶቹ ናቸው፡፡ ግልጽነትን፤ ተጠያቂነትን፤ሰብአዊ መብትን፤ መልካም አስተዳደርን የቀለጠፈና ፈጣን አስተሳሰብን፤የሚረዱና ተግባራዊ እውነታንም የሚያስቀድሙ ናቸው›› የታወቀውና የተከበሩት ጋናዊው ኤኮኖሚስት ጆርጅ አይቴ አስረድተዋል:: ቀጥለዉም ሲናገሩ ‹‹ አብዛኛዎቹ አሁን በአፍሪካ በስልጣን ላይ ያሉት መሪዎቻቸው ከመጠን ባለፈ ምግባረ ብልሹ እንደሆኑና፤ የሚመሩትም መንገስት በስድብ የተካነ ግን በተግባራዊ መልካም ሀገርና ሕዝብን በሚጠቅም ጉዳይ እርባና ቢስ የሆኑ፤ ማለቂያ የሌለው የሰብአዊ መብት ድፍረትን የፈጸሙ መሆናቸውን ወጣቶቹ ጠንቅቀው ያውቃሉ››::
በኔ አመለካከት የኢትዮጵያ አቦሸማኔዎች ትውልድ፤የሚያካትተው ወጣት ተመራቂዎችንና ባለሙያዎችን፤ምርጥና ብቃት ያላቸው ምሁራንን ብቻ ሳይሆን፤ በነጻ ለማሰብ ለመወያየት፤ ለመመካከር ለመተንፈስ ፍላጎታቸው ያቆበቆበውንና በወገንተኝነት፤አድሎአዊነት፤በምግባረ ብልሹዎች ቦታቸውና ሁለንተናቸው የተያዘባቸውን፤ፍርድ አልባ ለሆነ ለእስርና እንግልት ስለሰብአዊ መብት መከበር በጮሁ ቢያንስ አምናችሁ በስራ ላይ የዋለው ሕገ መንግስት ተከብሮ ይተግበር ባሉና ለመከራና ስቃይ የተዳረጉትን የኢትዮጵያ ወጣቶችን በሙሉ ያካትትታል፡፡የኢትዮጵያ አቦ ሸማኔ ትውልድ የእስክንድር ነጋና የሰርካለም ፋሲል ትውልድ ነው፡፡ የአንዱዓለም አራጌ፤ውብሸት ታዬ፤ የርዕዮት ዓለሙ፤የበቀለ ገርባ፤ የኦልባና ሌሊሳ፤ እና የሌሎችም መሰሎቻቸው ትውልደ ዘመን ነው፡፡ የኢትዮጵያው አቦ ሸማኔ ትውልድ ብቻ ነው ኢትዮጵያን ከብረት ጥፍራሞች የግፍ አገዛዝ ቡጥጫና ከዲክታተር ሺፕ ማነቆ የሚያላቅቃት፡፡ ከእባብ ጥርስ፤ ከዕብድ ውሻ ክራንቻ፤ ከዋጣት የጨለማ ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ፤ በማላቀቅ ወደ ብሔራዊ ዕርቀ ሰላም በማምጣት የበሰበሰና የአለቀለት ተስፋ ቢስ በሃሰት መሰረት ላይ የተንሳፈፈውን ገዢ መንግስት በመለወጥ የሕዝብ አመኔታ ያለውና በሕዝቡ ፍላጎት ላይ በጠንካራ ሕዝባዊ መሰረት ላይ የተገነባ ስርዓት ለማቆም የሚችለው፡፡
አሁን ያለው ገዢ መንግስትና ከስሩ ኩስ ኩስ ባዮቹ የኢትዮጵያው የጉማሬ ትውልድ (ወይም አበው ነን ባይ ትውልድ) ወደ ጎን እልፍ በማለትና በቃን በመቀበል ለአቦሸማኔዎቹ መንገዱን ማስተካከልና መልቀቅ አለበት፡፡ አይቴ እንዳለው ‹‹የጉማሬው ትውልድ ምሁራዊ አመለካከቱ ከዘመናት አገልግሎቱ የተነሳ ሞራ ሸፍኖታልና አስተሳሰቡ አሁንም በቅኝ ገዢዎች መምህርነት ላይ እንደተጣበቀ ነው›› ጠጣር ድንጋይማ ከባድ በመሆን የአሮጌው ኮሎኒያሊዝም ኢምፔሪያሊዝም አርአያን ከሃገር ሃይልና እምነት ጋር ጉማሬዎቹ አስተሳስረውታል፡፡ማንኛቸውንም የአፍሪካን ችግርና መከራ አገዛዙ ሊለውጠው ይገባል በሚል ባዶ ተስፋ ብቻ በመመኘት ራዕይ አልባ ሆነው፤ በምቹ መንበራቸው ላይ ተሰይመዋል፡፡ አገዛዙ ስልጣኑን የምያራዘመዉና የበለጠ ሥላጣንና ሃይል፤ የሚየዘው የበዛ የውጭ ዕርዳታና ችሮታ ሰለሚያገኝ ብቻ ነው፡፡ የጥቅም መፍሰሻ ቧንቧው እስካልደረቀ ድረስ፤ አገዛዙ ሃገሪቱ እንዳለች ብትጠፋ፤ ሕዝቡ ጨርሶ ቢያልቅ ደንታቸው አይደለም፡፡
የኢትዮጵያ ጉማሬ ትውልድ በተጠናበረ አመለካከት ኢላማውን የሳተ ብቻ ሳይሆን፤ ቅርብ አላሚና አስተሳሰበ ጥቂት፤ ለራሱ ብቻ እርባና ቢስ አጀንዳ የሚያወጣ ጭፍን ትውልድ ነው፡፡ በስልጣን ላይ ያለው የጉማሬ ገዢው መንግስት በረግረግ የሚሰጥም አሸዋ ላይ ባለ የከፋፋይ የዘር ፖለቲካና ክፉኛ በተጠናወተው ብቀላ ላይ ተጠምዷል፡፡ ምንም የማይሳነው ነው የሚሉት የግዛት መንግስታቸው ዐመጸኛ እንጂ ሌላ ሊሆን የማይችል ነው፡፡ ከንፈሮቻቸው በተላቀቁ ቁጥር ምላሳቸው ለሆዳቸውና ለኪሳቸው መሙያ የሚገለገሉበትንና መመሪያችን በማለት በየአደባባዩ የሚያሞካሹትን ‹‹ኒዎሊቤራሊዝምን›› ለማውገዝና ለመንቀፍ ታጥቀው ተነስተዋል፡፡ ስልጣንም ላይ የሰመጠ መርከብ ላይ እንደሚጣበቁበት ሐዋሳት ሰፍረውበት ለመኖር ነው እቅዳቸው፡፡ ከውጭ መንሥታት የሚቸራቸውን ዳረጎት እንደከፍተኛ የእድገታቸው ግብ አድርገው ይቆጠሩታል ጉራቸዉንም ይነሰነሱበታል፡፡ ለነዚህ ጉማሬዎች ደግሞ ወጣቱ ዋነኛ መገልገያ መሳርያቸው ነው፡፡ የአፍ ዳረጎት ይቸሩታል፡፡ መለስ ዜናዊ በዚያ ዝነኛው የ99.6 የምርጫ ሃፍረተ ድሉ ወቅት ባደረገው ዲስኩር፤ ወጣቱን በማይጨበጥ ባዶ ቃላት ሸረደደው፡፡ ‹‹በመካሄድ ላይ ባለው የሃገሪቱ ልማትና እድገት ላይ የሃገራችን ወጣት ትውልድ ተሳታፊ መሆን በመጀመሩና በተሰማራበትም (የኮብል ስቶን ባለሙያነት) መስክ ውጤታማ በመሆኑ ወጣቱን ላመሰግን እወዳለሁ፡፡ ወጣቱ ላሳየውና ላረጋገጠው ድጋፉ ለማይታጠፍ አቋሙ ምስጋናችን ይድረሰው፡፡›› በማለት ማሞካሻና በንብረትንት ማሰባሰቢያ ዲስኩር ነበር ያደረገው፡፡
ከስልጣን የገተገለሉትም ጉማሬዎች ወጣቱንና ሴቶችን በፓርቲያቸው መዋቅር ውስጥ አመራር ላይ ለማካተትና ተግባራዊ ተሳትፎ እንዲያደርግ ለማሰባሰብ አልቻሉም፡፡ በዚህም ምክንያት እራሳቸውን ባልተረጋጋ ፖለቲካ ሂደት ውስጥ በማስገባት ፖለቲካውንም አሽመድምደውታል፡፡ ስለዚህም እንደገና ለማንሰራራትና ለመታደስ፤ በአዲስ ሃይልና ዘዴ ለመደራጀትና ብቃትም ለማግኘት፤ ለማገገም ወጣቱ ያስፈልጋቸዋል፡፡ ወጣቱን ያላቀፈና ስልጣን የተነፈገው የጉማሬ ትውልድ፤ በስልጣን ላይ ላለው የጉማሬ ስብስብ መቀለጃ፤ መተረቻ መዘባበቻ መሆን ብቻ ነው ትርፋቸው፡፡
የታገተው አቦሸማኔ
አሳፋሪው አሉባልታ መሰል ባዶ ቃል ደግሞ ‹‹በመካሄድ ላይ ካለው ልማት ወጣቱ ትውልድ ተጠቃሚ ሆኗል›› መባሉ ነው፡፡ ሃቁ የሚያሳየው ደግሞ ፈጽሞ ከአባባሉ ጋር የማይገናኝ ተቃራኒ ነው፡፡ ከ18 ዓመት በታች የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ብዛት 41 ሚሊዮን አለያም ከአጠቃላይ የሕዝቡ ቁጥር ገሚስ ነው ተብሎ ቢገመትም፤ የ ዩኒሴፍ ዘገባ እንደሚያመለክተው ደግሞ፤ ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑት ሕጻነት በሞት መቀጠፍ ዋነኛ መንስኤው የተመጣጠነ የምግብ እጥረት መሆኑን ያረጋግጣል፡፡ ኢትዮጵያ በ5 ሚሊዮን የሚገመቱ ወላጅ አልባ ሕጻናት አሏት ወይም 15 በመቶ ይሆናሉ፡፡ ከኒህ ውስጥ 800,000 የሚሆኑት ለዚህ የተዳረጉት በኤይድስ ሳቢያ ነው፡፡ የገጠሩ ስራአጥ ቁጥር ሰባ በመቶ ደርሷል፡፡ በ2011 በተካሄደው የተባበሩት መንግስታት ካፒታል ዴቬሎፕመንት ፈንድ ሪፖርት መሰረት ኢትዮጵያ በአፍሪካ ካሉት ሃገራት ሁሉ አነስተኛው መጻፍና ማንበብ የሚችሉ ወጣቶች ያሉባት ሃገር ናት ብሎአል፡፡ በ15-24 የዕድሜ ክልል ውስጥ ያለው የትምህርት ሁኔታ በአሳፋሪ 43 በመቶ ነው:: በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ምዝገባው ዘገምተኛ 30.9 በመቶ፤ ሲሆን: በሚያሳዝን መልኩ 77.8 በመቶው የኢትዮጵያ ወጣት ኑሮውን ከ2 የአሜሪካን ዶላር እጅግ ባነሰ ሂሳብ ነው የሚኖረው፡፡
ወጣት ኢትዮጵያውያን ሥራ ለማግኘት ሕልውናቸውን ለመሸጥ እየተገደዱ ነው፡፡ የአሜሪካን ስቴት ዲፓርትመነት የሰብአዊ መብት 2010 ዘገባ መሰረት፤ “ታማኝ ምንጮች እንዳስታወቁት፤ ስራ አጥ ወጣት ዜጎች የገዢው ፓርቲ አባል መሆናቸውን ካላረጋገጡ ፎርሙን ሞልተው ታማኝነታቸውን ካላረጋገጡ በስተቀር የዜግነት መብታቸው የሆነውን የስራ ማፈላለጊያ የቀበሌ ማስረጃ ጨርሶ ማግኘት አይችሉም” ሲል አትቶዋል፡፡ በመንግስት መስሪያ ቤትም ለመቀጠር የገዢው ፓርቲ አባልነት ዋነኛው መሟላት ያለበት ግዴት ነው፡፡ የፖሊስ አስተዳደር ባለባት ሃገር ኢትዮጵያ ለመኖር ዋስትና፤ ለመማር ዋስትና፤ ለመቀጠር ዋስትናው የገዢው ፓርቲ አባልነት ብቻ ነው፡፡ የአሜሪካን ስቴት ዲፓርትመነት የሰብአዊ መብት 2010 ዘገባውን ሲያጠቃልል ብቸኛና ለስራ መቀጠርም ተቀባይነት ወዳለውና የውጭ ትምህርትም ለማግኘት ዋነኛ ማሟያ ነጥብ የሆነው የአዲስ አበባ ዩኒቬርሲቲም ገብቶ ትምህርት ለመከታተል የሚመኝ ወጣት በቅድሚያ የገዢው ፓርቲ አባል በመሆን ፎርሙን ሞልቶ፤ ቃለ መሃላ ፈጽሞ፤ ታማኝነቱን አረጋግጦ፤ በዩኒቨርሲቲው የሚታሰበውን አድማ ላለመሳተፍና ለማክሸፍም ለሚመለከተው በማሳበቅ ማገልገሎ እንዳለባቸው ቃል ገብተው ነው ተቀባይነት የሚያገኙት፡፡
ተስፋ በመቁረጥና እርካታ በማጣት፤በርካታ ወጣቶች ትምህርታቸውን በማቋረጥ በጣም አሳፋሪና ሕሊናን አድካሚ፤ ስብዕናን ገፋፊ ወደ ሆኑ ተግባር በመሰማራት ወደ አደንዛዥ እጽ፤ መጠጥ፤ ትምባሆ፤ ሱሰኝነት እና እንዲሁም ወደ ወንጀልና ልቅ የግብረስጋ ግንኙነት በመሰማራት በወሲብ ለሚመጡ በሽታዎች፤ ኤይድስን ጭምር በሽተኞች በመሆን ላይ ናቸው፡፡ ችግረኞች የሆኑት ወጣቶች (ሰፊውን ቁጥር የሚይዙት ወጣቶች) ከትምህርትና ከስራ ማግኘት እድል የተነፈጉ ናቸውና በራሳቸውም በሃገራቸውም ላይ ተስፋ ቆርጠዋል፡፡ የተከበሩት የሙስሊሙ ሕብረተሰብ የሃይሞነት አባትና መሪ ሃጂ ሞሃመድ ሰኢድ ያነሱት ጥያቄ እንቅልፍ ነስቶ በሃሳብ ያዋዥቀኛል፡- ‹‹ለመሆኑ አሁን የተረፈ የኢትዮጵያ ትውልድ አለ? ወደ ዩኒቨርሲቲው የገቡት ወጣቶች እኮ ሕሊናቸው በጫት ሱስና በሲጋራ የተጠመደ ነው፤ ይሄ ገዢው ፓርቲ እኮ ትውልዱን አጥፍቶታል” ሲሉ አኝህ የተከበሩ የሃይማኖት አባት ተናግረዋል ፡፡
አቦሸማኔዎቹን ፍታ
በርካታ የጦማሬ አንባቢዎች ለሃገራቸው ነጻነትና ለውጥ ስለሚናፍቁት ግን በገዢው ማነቆ ተጠፍረው ስላሉት ወጣት ኢትዮጵያዊያን ግንዛቤ እንዳለቸው አማናለሁ፡፡ በተጨማሪም አንባቢዎቼ ለኩሩዎቹ አቦሸማኔዎች ለእስክንድር ነጋ፤ ሰርክዓለም ፋሲል፤ አንዱዓለም አራጌ፤ ውብሸት ታዬ፤ ርዕዮት ዓለሙ፤ በቀለ ገርባ፤ ኦልባና ሌሊሳና ለሌሎችም በርካታ ቆራጥና አልበገር ባይ አቦሸማኔዎች ሕገመንግስታዊ መብታቸውንለማስጠበቅ፤ የስልጣንን እውነተኛ ገጽታና ምንነት ለገዢዎች በማሳወቃቸውና ድምጻቸውን በማሳማታቸው ለእስር ስለተዳረጉ አኔም የማያቋርጠውንና ወደፊትም የሚቀጥለዉም ጥብቅናዬን አይዘነጉትም፡፡ በዚህ በአቦሸማኔዎቹ ዓመት፤ ወሳኝና አጣዳፊ ለሆነው የኢትዮጵያ ወጣቶች ስለተጋፈጡት ከፍተኛና ወሳኝ ግጥሚያ ከፍተኛ የትኩረት ጥሪ እያደረግሁ እንዲሁም ለጉማሬዎቹ፤ በተለይም በዲያስፖራው ላሉት ምሁራን አቦሸማኔዎች የስነምግባር አስተዋጽኦና ትብብር በማድረግና ከወጣቱ ጋር ውህደት በመፍጠር፤ የአመራር ድጋፍ፤ማነሳሳት ድጋፍ፤ ማበረታቻ ምክርና ድጋፍ በማድረግ ከወጣቱ ጋር አንድነት እንዲፈጥሩ ነው፡፡
በጁን 2010 ሊካዱ በማይችሉ እውነቶች ላይ ተመስርቼ ጥሪ አቅርቤ ነበር፡- ለማስታወስ ያህል ‹‹ወጣቱ እንደፈንጂ ቦምብ ነው›› በማለት አቅርቤው የነበረውን ጦማር መመልከት ይቻላል፡፡ በዚህ ጦማሬ ላይ ወጣቱ ስለተጫነበት መከራና እራሱን እንዳይሆን ስለሚሸረብበት ደባ በሰፊው አቅርቤያለሁ፡፡ የኢትዮጵያ ወጣት በመላው ዓለም ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ በችግር፤ በመከራ ሽሽት፤ ከገዢው የእስራት ማነቆ ለማምለጥ እንደተበተነም አሳሰቤያለሁ፡፡
በዚህ በኢትዮጵያዊያን የአቦሸማኔ ዓመት፤ እኛ በጉማሬ ትውልድ ሕሊና ውስጥ ያለነው፤ ለፈጠምነው ስህተትና ጥፋት ንስሃ በመግባት፤ከወጣቱ የአቦሸማኔ ትውልድ ጋር እርቅና መግባባት ማድረግ ይገባናል፡፡ ምንም እንኳን ትግበራው እስከዚህም ባይሆን፤ ፕሬዜዳንት ኦባማ በአፍሪካ ስለሚከሰተው መጥፎና አስቸጋሪ ሁኔታ ያላቸው ግምትና አስተሳሰብ ትክክል ነው፡፡ አንዳሉትም ‹‹ በአፍሪካ ለውጥ የሚያመጡት እንደ ንክሩማና ኬንያታ ያሉት ታላላቅ ግዙፎች እንዳልሆኑ ለመገንዘብ ችለናል፡፡ ባለፉት ትውልዶች ሳይታወቅ የቀረው፤ ይሀን ለውጥ በአፍሪካ ውስጥ እውን ለማድረግ ብቃቱ ችሎታውና እውቀቱ፤ ፈቃደኝነቱና የጸና አቋም ያላቸው ወጣተቶች ናቸው::›› እኛ ጉማሬዎች የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ለሕልፈት በተዳረጉ ዲክታተሮች፤ በጣዕረሞታቸው አለያም በሙት መንፈስ አምላኪዎቻቸው የሚወሰን አለመሆኑን አጢነን ልንረዳው ይገባናል፡፡የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ሃገሪቱን እንደግል ንብረታቸው ለመያዝ በሚፍጨረጨሩት፤ የቁማር መጫወቻ ሜዳቸው ሊያደርጓት በሚያልሙት፤ ወይም በስልጣናቸው ላይ ለመቆየት የላቸውን ሊዛዊ ዘመን ለማራዘም በመዳክሩ፤ የጎሳ ልዩነት ፖለቲካ በሚረጩት፤ ፈጥሞ አይወሰንም፡፡ የኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ የሚወሰነው ጠንካራና ጤናማ በሆነው የአቦሸማኔዎች ጥምረትና አንድነት በአንድ ድምጽ በመናገር፤በተጨበጠ መዳፍ ውስጥ እንዳሉ ጣቶች የተባበረና የተጣመረ አካሄድ፤በመመራት ለአንድ ወሳኝ ግብ በተሰለፉት አቦሸማኔዎች ብቻ ነው፡፡
ከስልጣን ውጪ ለሆኑት ጉማሬዎችና፤ በጎን ሆነው የሚሆነውን ለሚጠብቁት አንድ መልእክት አርቅቄያለሁ፡፡ በቃችሁ፤ ተነሱ፤ ንቁ፤ በትክከለኛው ጎዳና መራመድ በመጀመር ቁጥራችሁን ከወጣቱ ጋር አስተካክሉ፡፡ ከተጣለብን የራሳችን የጥላቻ ጎሳ ፖለቲካ ሊያላቅቁንና በትክክለኛው መንገድ ሊያራምዱን የሚችሉት እነዚህ ወጣቶች ብቻ ናቸው፡፡ ከተጫነብን የሃይማኖት ወገንታዊነት፤ ሊያገላግሉን የሚችሉት እነዚህ ወጣቶች ብቻ ናቸው፡፡ ካደረብን የፖለቲካ ዘይቤ ግጭት ነጻ የሚያደርጉንም እነሱው ወጣቶቹ ናቸው፡፡ ከዲክታተርሺፕ ማነቆና ጫና፤ የሚያድንኑም እነዚሁ ወጣቶቹ ናቸው፡፡ ወደ አቦሸማኔዎቹ ወጣቶች በመቅረብ፤ ደግ ደጉን ማስተማር፤ ማሳሰብ፤ ማሳመንና ከሕሊና ባርነት ነጻ በማድረግ ፈጠራቸውን በስራ ላይ ለማዋል እንዲችሉ መንገዱን ልናጠራላቸውና ልንደግፋቸው ግዴታችን ነው፡፡
በየአቅጣጫው መደራረስ አለብን፡: አቦሸማኔዎቹ ባሉበት የዘመኑን ቴክኒዎሎጂ በመጠቀም፤ያለንን እውቀትና የስራ ልምዳችንን ሁሉ በሁሉም መስክ ማካፈል አለብን፡፡ ሊሉ የሚፈልጉትን ማዳመጥ አለብን፡፡ እነሱ በጉልህ የነደፉትን እቅድና አስፈላጊ ነው በማለት የሚያነሷቸውን ነጥቦች መቀበልና መርዳት አለብን፡፡ ለረጂም ጊዜ ወጣቱን ከጉዳዩ፤ ከውይየቱ፤ ከድርድሩ አግልለን አርቀን አቆይተነዋል፡: ማድረግ ያለባቸውን በድፍረትና በፍጥነት እየነገርናቸው፤ እነሱ ለሚሉት ግን ጆሮ ዳባ ልበስ ብለናል፡፡ ከችልታ መለስ ባልን ቁጥር ብቻ መግለጫ እንሰጣቸዋለን፡፡ የሚገባቸውን ከበሬታ የምንቸራቸው ግን አልፎ አልፎ ነው፡፡ የነሱን ብቃትና ችሎታ እያሳነስን የራሳችንን ችሎታ በማምጠቅ የራሳችንን ዓላማና እቅድ አስፈጣሚ እናደርጋቸዋለን፡፡ በአቦሸማኔዎቹ ዓመት ከጉማሬዎቹ ምሁራን መሰሎቼ ጋር ወጣቱን አቦሸማኔ እንድንቀርበውና እንድናውቀው እማጸናለሁ፡፡
ወጣቱን ማስተማር አለብን:: ለሁላችንም አስፈላጊ የሆነውን ሁሉ እንዲያውቅ ማድረግ አለብን፡፡ ሃጂ ሞሃመድ ሰኢድ አንደተናገሩት ከአንድነት ውጪ ምንም ሊኖረን አይችልም በማለት አስጠንቅቀውናል፡፡ ‹‹ሃገር ከሌለን ሃይማኖት አይኖረንም፤ ሃገር ሲኖረን ብቻ ነው ማንኛውም ነገር የሚኖረን::›› ለዚህም ነው ወጣቶቹ ሁሉ በአንድ ላይ የእማማ ኢትዮጵያ ልጆች በመሆን ሊተባበሩና ፤በዘር፤በሃይማኖት፤በጎሳ፤ በጾታና በሌላም ሰበብ የሚከፋፍላቸውን ማንኛውንም የፖለቲካ ዘይቤ በማራቅ ወደ ጎን በማለት፤ በመሰባሰብ ፤አንድ መሆን የሚገባቸው፡፡ ዲክታተሮችና አምባገነኖች ምንም ከማያውቁት ወጣቶች ላይ መብታቸውን መስረቅ አያስቸግራቸውም፡፡ ‹‹ምንገዜም ያለማወቅ ለአምባገነኖችና ጨካኝ ገዢዎች ትልቁ የማሰመሰያና የማጭበርበሪያ የመሳርያ ፋብሪካቸው ነው::›› ኔልሰን ማንዴላ ሲያስተምሩን፤ ‹‹ዓለምን ለመለወጥ የምንጠቀምበት ታላቁ መሳርያ የምንገበየው እውቀት ነው›› ብለዋል፡፡ ከጨቋኞችና ከፈላጭ ቆራጭ ገዢዎች የመከራ ጫና ለመላቀቅ ዋናው መሳሪያችን ወጣቱን በትምህርት በማነጽ እውቀትን ማስገብየት ነው፡፡ በአቦሸማኔዎቹ ዓመት፤ከጉማሬዎቹ ምሁራን መሰሎቼ ጋር አቦሸማኔዎቹን ማሃይምነትንና መሃይሞችህን እንዲዋጉ፤አላዋቂነትን በችሎታ፤ በማስረዳትና በበሰለና በዳበረ አእምሮ እንዲተኩት ማስተማር ይኖርብናል፡፡
ማሳመንም አለብን:፡ የሰላምን፤ የዴሞክራሲን፤የሰብአዊ መብትን፤ የሕግ የበላይነትን፤የተጠያቂነትንና የግልጽነትን መንገድ፤ ወጣቶቹን ማሳየት አለብን፡፡ ማንም ቢሆን እራሱን እንደሕግ ማድረግ አይችልም፡፡ ሰብአዊ መብትን የደፈሩና በዘር ማጥፋት ወንጀል የተሰማሩ ሊጠየቁ ይገባል፡፡በመንግስት ውስጥ መንግስት፤ በብሔር ውስጥ ብሔር፤ በሃገር ውስጥ ሃገር ሊኖር አይችልም፡፡ በዲያስፖራው ያሉትን ወጣቶች በዓላማ ሰንሰለት፤ በእጣ ፈንታ ሰንሰለት ከኢትዮጵያ ካለው ወጣት ጋር የምናስተሳስርበትን መንገድ መቀየስ አለብን፡፡ በከፊል እርግጥ የተሰራ ካርታ አለ፤ መደብ አለ፡፡ ያ መጥበብ አለበት፡፡ በኢትዮጵያ ያሉትም ወጣቶች ከሌሎች በኢትዮጵያ ካሉ ወጣቶች ጋር ሊገናኙ የሚችሉበትን እቅድ በመትለም፤ውጤታማ ውይይትና ምክክር በማካሄድ፤ ሃሳብ በመለዋወጥ፤ አብረው በመስራት ዴሞክራሲያዊ ተስፋን የሚያረጋግጡበትንና ተግባራዊ የሚያደርጉበትን እቅድ እንዲያወጡ ልንረዳቸው ይገባል፡፡ የኢትዮጵያን አቦሸማኔዎች ትውልድ የሚያጋጥሟቸው ፈተናዎች በርካታ ቢሆንም፤ የቻልነውን በማድረግ ወጣቱ የወደፊቱን የመሪነት ቦታ እንዲረከብ ማዘጋጀት አለብን፡፡ በርካታ ችግሮችን ሊፈታ የሚችል ጠንካራ አጀንዳ ለመቅረጽ እንዲችሉ መርዳት አለብን፡፡ ማደረግ ያለብን መንገዱን ማመላከት ነው፡፡ ጉማሬዎቹ ውሃ ለማቀበል ፈቃደኞች እስከሆኑ ድረስ አቦሸማኔዎቹ ከባዱን ጫና ለመሸከም ፈቃደኛ ናቸው፡፡
የኢትዮጵያ ወጣቶች ለሠላማዊ ለውጥ መንገድ ለመክፈት፤ ብሔራዊ የድርድር ሂደት ማመቻቸት አለባቸው፡፡
ቀደም ሲል ያልኩት ጉዳይ ቢሆንም አሁንም ደግሜ ደጋግሜ አነሳዋለሁ፡፡ ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ አይቀሬ ስለሆነው ከፈላጭ ቆራጭ የጭቆና አገዛዝ ወደ ዴሞክራሲ ሽግግሩ አበክሬ ጽፌያለሁ፡፡ ሽግግሩንም ለማመቻቸት እንዲቻል ብሔራዊ ውይይት እንዲካሄድ ድምጼን ደጋግሜ አሰምቻለሁ፡፡ ይህንንም ወጣቱ ተቀብሎ ከሥር መሰረቱ አንስቶ የአንድ ለአንድ በየብሄሮቹ ሁሉ በሃይማኖቶቹም፤ መንገድ ተልሞ እንዲያካሂድ ጠይቄአለሁ፡፡ ይህንንም ጥሪ ሳሰማ እምነቴ የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ያለው ጊዜው ባለፈበት የጉማሬ መንጋጋ የስልጣን ጥመኞች ሳይሆን፤ ለስላሳና ስስ በሆነው የአቦሸማኔዎቹ መዳፍ ውስጥ እንደሆነ እርግጠኛ በመሆኔ ነው፡፡ በዚህ የአቦሸማኔዎቹ ዓመት በሃገር ውስጥ ያሉትን ወጣቶችና በዲያስፖራው ያሉትንም ወጣቶች ዕርቀ ሰላም የሚደረገበትን አስቸጋሪ ሁኔታ በማላላት መፍትሄ እንዲያስገኙ አሁንም ተማጽኖዬ ይቀጥላል፡፡ ጉማሬዎቹ ለዚህ ዕርቀሰላም መንገዱን ሁሉ የዘጉትና ፈቃደኝነታቸውንም የነፈጉ ይመስለኛል፡፡ ጉማሬዎች ዕርቀሰላሙን በተደጋጋሚ ቢካሂዱም የተጠቀሙበት መንገድ ግን እርስ በርስ በመጠቋቆም ነው፡፡ አንዱ ሌላውን በመወንጀል እራሱን ነጻ ለማድረግ በመሟገት ነው፡፡ ወጣቶቹ ግን፤ ይህን በሰላማዊና መግባባት በሚቻልበት፤ የተጣመመውን በማቅናት የጠበበውን በማስፋት፤ ትእግስትንና ቻይነት ባነገበ የሰለጠነ መንገድ ከመጓዝ ባሻገር ምርጫ የላቸውም፡፡ ይህን ሳያደርጉ ቢቀሩ ደግሞ የጎሳና የሃይማኖት ነፋስን ወራሽ መሆን አይቀርላቸውም፡፡
ተማጽኖዬን ለኢትዮጵያዊያን አቦሸማኔዎች ሳቀርብ፤እርስ በርሳቸው የሚመስላቸዉን ውይይት እንዲጀምሩ ነው፡፡ እንደሚታያቸው ብሄራዊ እርቀሰላምን ይተርጉሙት፡፡ የራሳቸውን ፖለቲካዊ መንገድ በመፍጠር አንድዮሽ ውይይት በሀይማኖት፤ በቋንቋ፤በጾታ፤ በክልልና በመደብ ያካሂዱ፡፡ የጦታውን ተሳትፎ ትኩረት በመስጠት የወጣት ሴቶችን በብሄራዊ እርቅ ላየ ተሳትፎ ማበራከት አስፈላጊነት አንዳለው አሰምርበታለሁ፡፡ እርቀ ሰላምን ውጤታማ ማድረግ፤ ድርድር ማካሄድን በተመለከተ፤ በሳይነሳዊ አመለካከትም እንደተረጋገጠው፤ ሴቶች ከወንዶች የበለጠ እርቀሰላምን ውጤታማ የማድረግ ብቃቱ አላቸው፡፡
ውይይት እርስ በርስ መነጋገርን ማካተት ብቻ ሳይሆን መደማመጥንም ይጥይቃል፡፡ የኢትዮጵያ አቦሸማኔዎች የስብጥር፤ የዓይነት ብዛታቸውን እንደጥንካሬ በመቁጠር ይሄው ብዛታቸው ለመበታተኛነት፤ በመከፋፈል ለሽንፈታቸው እንዳይውል እንዳይዳረግም መጠንቀቅ አለባቸው፡፡
ብድግ አንበል ከኢትዮጵያዊያን አቦሸማኔዎች ጋር!
አፍሪካውያን ጉማሬዎች (ለሰብአዊ ፍጡራን የተመደበውን ተምሳሌታዊነት ጨምሮ) አንሰሳት ድንበራቸውን በማስከበር ረገድ አደገኛ አውሬዎች እንደሆኑና ያንን ድንበር አልፎ የመጣባቸውንም ለጥቃት እንደሚዳርጉ ጠንቅቀው ያውቃሉ፡ በየዓመቱ በአፍሪካ ውስጥ ከአንበሳና ከዝሆኖች ሰላባ ግድያ በበለጠ በጉማሬዎች አንደሚፈጸሙ (ለሰብአዊ ፍጡራን የተመደበውን ተምሳሌታዊነት ጨምሮ) የታወቀ ነው፡፡ አቦሸማኔዎችን በፍጥነት የሚያህላቸው የለም፤ድክመታቸው ግን ሌሎች አዳኝ አውሬዎች ሲያግጥሟቸው ጅብ ቢገጥማቸው እንኳን፤ ፈጥነው አደናቸውን መተዋቸው ነው፡፡ የጉማሬ መንጋዎች ግጭት፤ ውድቀት፤ ይባላል፡፡ የአቦሸማኔዎች መንጋ ደግሞ ኅብረት በመባል ይተወቃል፡፡ በጎሳ፤በሃይማኖት፤ በቋንቋ፤በክልል አወቃቀር መስመር የሚደረግ የአቦሸማኔዎች ኅብረት፤ የጉማሬዎችን ግጭት ገጭቶ ለመጣልና የጅቦችን ማስካካት በማሸነፍ ኢትዮጵያን ማዳን ይችህላል፡፡
በዚህ የኢትዮጵያዊያኖች የአቦሸማኔ ዓመት፤የኢትዮጵያን ወጣቶች ለመርዳትና በበለጠ ጥንካሬያቸውን በማጎልበትና አስተዋጽኦዬን በማጠናከር ወደ ከፍተኛው አመርታቸው እንዲሸጋገሩ ሙግቴንና ክርከሬን አቀጠላለሁ፡፡ ሁሉንም ጉማሬዎች እህቶቼንና ወንድሞቼን በዚህ ሂደት እንዲተባበሩኝና አብረውኝ እንዲወግኑ እጠይቃለሁ፡፡ ምንግዜም ጨለማ ለብርሃን መንገዱን ይለቃል፡፡ ‹‹በጨፈገገው ሰማይ ላይ ነው አንጸባራቂ ከዋክብትን የምናያቸው›› የኢትዮጵያ አቦሸማኔዎች በመንፈስና በፈቃደኝነታቸው ሊጠነክሩ ይገባል፡፡ ጋንዲ እንዳለው፡– ‹‹ጥንካሬ ከአካል ግንባታ የሚገኝ አይደለም›› ወይም ከጠብመንጃ፤ ከታንክና ከጦር አውሮፕላኖችም አይገኝም:: ‹‹የሚገኘው ከማይበገር ፈቃደኝነት ነው::›› ዊንስተን ቸርችል ከጋንዲ የተማረ መሆኑን የምናውቀው ‹‹ ለማንኛውም ነገር ትልቅም ይሁን አነስተኛ፤ ፈጽሞ- ፈጽሞ- ፈጽሞ- በጭራሽ ፈጽሞ አታሸብርክ፤ ማሸብረክ የሚገባህ ለክብርህ ከሚኖረው የጸና እምነት ውጪ ለሌላ አታሸብርክ›› ለሃይል አታጎብድድ፤ ከጠላት በኩል ለሚታየው ግዙፍ ለሚመስል የጠላት ድንፋታ አታሸብርክ›› ሲል ተነግሯል፡፡ የኢትዮጵያ አቦሸማኔዎች ጨርሶ ሊያሸበርኩ አይገባም:: በምንም አይነት! ጨርሶ ጨርሶ!
ፕሮፌስር ዓለማየሁ ገብረማርያም በካሊፎርኒያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ሳን በርናርዲኆ የፖሊቲካ ሳይንስ መምሀርና የህግ ጠበቃ ናችው።
*የተቶረገመው ጽሁፍ (translated from): http://open.salon.com/blog/almariam/2013/01/06/ethiopia_2013_year_of_the_cheetah_generation
(ይህን ጦማር ለሌሎችም ያካፍሉ::) ካሁን በፊት የቀረቡ የጸሃፊው ጦማሮችን ለማግኘት እዚህ ይጫኑ::
http://www.ecadforum.com/Amharic/archives/category/al-mariam-amharic
TPLF and the culture of violence. By Yilma Bekele.
According to ESAT the FBI has foiled an attempt by the Ethiopian government to assassinate Ato Abebe Gelaw. Goosh Abera and his accomplices are under custody. Please note here I said the Ethiopian government since there seems to be no thin line between the TPLF party and the government. Why am I not surprised? I am not surprised because for the TPLF violence is sanctioned by the party leaders as a legitimate tool to achieve political, economic and military dominance.
The following weeks as we look closely at Goosh Abera and his criminal friends and the FBI presents a psychological profile of the alleged conspirators we are sure to find out certain telltale signs about TPLF and their bizarre psychopathic behavior. Individuals like Goosh are most probably equipped with basic rudimentary education if any and survive by their wit and ethnic fueled bravado. In Ethiopia they are known for carrying weapons conspicuously, brandishing them at will and revealing in their thuggish behavior. They are the kind that administers summary judgment on street corners, bars and clubs.
How was TPLF Chairman, the recently departed Ethiopian Prime Minister Meles Zenawi able to achieve this goal in Ethiopia? The simple truth is by using violence to silence, intimidate, and eliminate his and the party’s actual or perceived enemies using any means necessary. You do not need to be a Sherlock Holmes to detect this pungent smell of gun powder around most Woyanes.
Mengistu Hailemariam prepared the perfect ground for TPLF to flourish. He has already disarmed the population, delegitimized the family system and used the lowest denominators to be in charge of the Kebeles. TPLF inherited a demoralized, confused and tired population to mold in its own image.
The first target of this terrorist organization was the educated citizen. The University was stripped of its most experienced and independent thinkers. By ’94 the University was a former ghost of itself. The political system was dealt in a harsh way. Professor Asrat was murdered in the most inhumane way possible. Teachers President Assefa Maru was shot against a wall execution style. Masses of independent publication owners, editors and reporters were brutally beaten, murdered, bankrupted, intimidated, exiled or killed even in exile. Bank employees were fired in masse, telecommunication workers were discarded teachers and their unions were digested even Chamber of Commerce was not immune from TPLF take over. One thread common to all is that none of them were acquired peacefully. Violence was the main calling card of the TPLF.
Every opportunity he got the sick dictator used to trash our country and our history and every opportunity they got his security department used to bully, intimidate and made to cower with fear. My dear fellow citizens, you know there is nothing new in what I am telling you. Some have witnessed it, plenty have experienced it and a vast majority would try not to think about it. The shame is unbearable.
One thing about TPLF is it is not a behind the curtain type of organization. It practically advertises every hit and all illegal acts. They use their criminal action to send a clear message to the citizen. That is why they insist that all are aware and versed on their mode of operation. They use their Television news, their newspapers and radio to send warning messages before they take action. When the unthinkable happens some are heard to say ‘he/she was warned but refused to listen-they deserve it!” You see the victim assumes the blame.
They have been systematically killing any and all emerging Ethiopians. They have goon squads that go around intimidating anybody they perceive to be a challenge. They use beating and flogging opponents to shame them in front of family, friends and a whole village. They use blackmail as a tool. They use the law to break the law. Meles used to amend the Constitution in a weekend. Even the Constitution is not worth any respect. Once you trash the Constitution what is on your way?
That is what the FBI s telling us. Their dirty deeds have arrived in America. Under Meles they were content in infiltrating our organizations such as Political Party support groups, Eders, Churches, Sport organization and disrupting from the inside. There is no Organization in North America that has not been a victim of TPLF insider disruption. They are crafty, relentless and completely understand our frame of mind. They exploit our ignorance, selfishness and greed to keep us in a daze.
The new TPLF leaders are a little bit reckless. I understand that too. It comes out of desperation. The group is under tremendous pressure. The late dictator I am afraid was a very selfish person. The sun revolved around him. When he left the light went dim. I do not think any social or military organization can take credit for the current upheaval. In my humble opinion the stink is coming from inside. I agree things are getting ripe on the outside and that could intensify the pressure inside the TPLF bowl. I am afraid the last CEO did not really care to what came after him. He was too busy surviving from day to day in this shark infested pond that he did not have the time and luxury to bother with outcome. He left an army with too many generals. Here in America there is a saying ‘all chiefs and no Indians.’ Debretsion, Bereket, Sebhat, Gebru, Abbay and a bunch of tin pot Generals are on their own trying to carve the biggest pie for themselves.
This desperate act of attempt to assassinate Ato Abebe here in the US is the work of a mad man. If the group was trying to send a message about the long arm of TPLF it is a very stupid and crazy gesture. We have been complaining about their disruptive activities in our midst but this mission of trying to kill is a little concerning. There is no question the FBI will get to the bottom of this incident. It should be treated as act of terrorism by a government and investigated to the full extent of the law and let the chips fall where they may.
I am sure the alleged conspirator will name names and tell us who gave the order for such criminal act. I doubt one individual will take it upon himself to take such mission. The Ethiopian Government under Dictator Meles routinely used to kill, rough up and intimidate its opponents in the African countries they are exiled to. The new guys are a little daring. Prime Minister Debretsion and security chief Workeneh Gebehu Should be interviewed about the work of their agents and made to take responsibility for their actions. We hope the US government will take the necessary action of baring all Ethiopian Government officials and family members from entering the country before everything is known about this conspiracy to commit crime in the US. We should demand the US government protect us from the monsters they have been coddling.
This definitely is not their first time committing crime here in the US. They have been using every legal and illegal means to harass, bankrupt and shut down Ethiopian Review Web site. They have employed what is known as denial of service attacks (DDoS Attack) to block ER and various Web sites, they have hired attorneys to intimidate ER publisher and are present in every of our Churches sawing dissent and negativity.
As Ethiopians in exile we should take the actions of these criminals seriously. It is true there is no criminal without the victim. Sometimes it is unfortunate things happen but you really can’t leave your door open and cry about being robbed do you? It is time we accept responsibility. The Ethiopian people that are facing the brunt of TPLF abuse should wake up and face their coward enemies. By now it should be clear silence is not the answer. The one year anniversary by our Muslim citizens is clear indication the regime does not listen to reason. The steadfastness of our Muslim brethren should be applauded and emulated by the rest of us. The call by our Orthodox church in exile for every one of us to safeguard our religion and our country is a timely reminder.
The fact that we have muscle now is a very empowering feeling. The cooperation between Ginbot7, Afar Front, anti Woyane activists in Tigrai, OLF, Patriotic Front and the formation of Ginbo7 Forces is the right direction considering the nature of TPLF. As I said before leveling the playing field is called for. That is one small step for our Fronts and one giant step for Ethiopia.
As for the Diaspora it is time we stop enriching the coffers of the evil regime. Any kind of involvement in their Ponzi scheme adds one day more to their life. As there is no little pregnancy there is no such thing as a little investment. It has to be a clean and complete break. This Abesha way of qualifying our illegal act is not good for our future. Your selfish action is hurting us and we ask you stop it. It is like MLK said ‘In the end, we will remember not the words of our enemies, but the silence of our friends.’ It is something to think about.
We feel the pain and hurt of our friend Abebe and his family. He has never threatened those that have hounded him and his family from his beloved homeland. His only weapon is his pen and pencil and the power of reason to resolve contradictions. Exiling him was not enough. Now they want to kill him in cold blood. That is the only language they speak. They have killed so many but they are unable to understand their violence has not resolved any of the outstanding issues. Don’t they see it? Don’t they know there are a lot more Abebebes as there were plenty of Asrats, Assefas, Eskindirs, Reyots? When is this madness going to stop? When is our country going to be a citadel of peace and harmony instead of a poster child for famine and civil war?
You know what no one gives you your freedom. You have to snatch it from those that want to make you their slave. No oppressor has ever said enough, I am going to leave you alone here go in peace. No, every oppressor faced by human kind was compelled to relinquish power by force. Not reason but force. The French revolution, the American revolution, the Russian revolution, the Chinese revolution, the South African revolution are all examples of the citizens taking matters into his hands and forcing the oppressor to step aside. Woyane dogs are not going to wake up one morning and pack and leave. You and I have to push them out. That is the only proven way. Anything else invites more abuse.
The role of higher education and Ethiopia. By Yilma Bekele
My beautiful and brilliant niece graduated from college a few days ago. We are all proud and happy with her accomplishment. It gave the whole family an opportunity to get together. Believe me the festival was preserved on video and camera, posted on Facebook, published on Instagram and micro blogged on tumblr. That is how important it was. No question it was a proud moment for her parents and an early Christmas present to the whole clan. We were lucky and our daughter was strong and focused and it all worked out pretty good.
Here in the US Universities, Colleges and institutes of higher education are held in high reverence. The vast majority are public institutions funded by the citizen. There also exists plenty of private non-profit and commercial places of learning. They are all designed with two purposes in mind. Knowledge and Utility.
They are places of socialization where the individual learns the democratic process such as tolerance, respect for others and the value of freedom. It is here where change is the norm innovation, curiosity and looking into the future is encouraged and the human mind is left to soar like an eagle in a storm.
The speeches during the graduation ceremony reflected these learned values. The rainbow nature of the graduating class speaks plenty to the capacity of the US system to absorb the best from the planet and toss it into what they call the melting pot. The graduate school representative’s speech was a perfect example of using education as a tool to help create a positive environment where society as a whole thrives.
The graduating class representative from the International Studies program gave a very forceful speech based on his experience as a young man in Tanzania. This is the way he started his long journey ‘… my first visit to Africa was five years ago …..i had never been to a developing country before and I went to Tanzania mostly because the idea of travelling outside my comfort zone scared me and I didn’t want not to do something potentially meaningful just because it scared me clearly I had brain development issues. I was also eager to make a difference the Africa I thought knew was the Africa of save the children brochures poor and in need of help I was comparatively reach and looking to help surely this will work out.’
His visit to Africa opened his eyes to the many problems facing mankind. His stay at the University gave him ‘some clarity’ not only how to view the situation but the knowledge on how to interpret them and be part of the solution. In his own eloquent words this is what he said.
‘USF helps us to fill in those gaps and it also helps us to recognize them understanding what we don’t understand made us more likely to question and more likely to dig deeper to find the root of problems.
Therein lays the beauty of our education. The world after all does have problems and the problems do have solutions. USF help us to figure out what they might be and what we can do to help. It is inspiring to feel that you’ve a better understanding of the world than you did just a year ago and you can attribute that improvement to something other than brain development.’
The President of the University spoke last. He joked about the most expensive Christmas gift they were receiving paid by themselves or their family and went on to remind them of the huge responsibility of living a meaningful life. He used a passage from a book ‘Tuesday’s with Maury’ to drive his point home. He choose a section which he referred to as ‘probing even disturbing’ where in the book Maury asks his middle aged friend ‘have you found someone to share your heart with, are you giving to your community, are you at peace with yourself and are you trying to be as human as can be?’
It is a perfect illustration of how the University was able to nurture and produce young minds skilled both in knowledge and utility. It has fulfilled its promise to society and the tax payer’s money and the tuition paid by the students is a worthy investment.
It is with sadness we hear the disturbances at Addis Abeba University the last few days. It would have been understandable if the students were protesting about the quality of education, the lack of freedom, the dismal state the library or internet, the issue of press freedom in the country or the non-existence of opportunity upon graduation. It is none of the above. The Ethiopian institution of higher education is not geared to equip the young minds to ask such probing even dangerous questions. Addis Abeba University is the reflection of the TPLF mentality of dumbing down the population and keeping them at each other’s throat.
From what we hear the upheaval was based on ethnic grounds. There is no question like the rest of the country the University is the playground of the TPLF mafia group. The administration and faculty is chosen based on loyalty to the regime and the once proud and independent student union has been demolished to be replaced by ‘Teletafi’ created in the face of TPLF. From experience we know Woyanes are good at starting conflict whenever they want to divert attention away from their criminal acts. The fact that they were successful in the University is what I find troubling here.
The very same place where students sacrificed asking ‘Land to the Tiller’, the very hallowed ground where they marched against the illegal regimes in Rhodesia and South Africa, today they are supposedly confronting each other arrayed in their own Kilil. What a shame is an understatement. It points to few facts about our country and the new society the TPLF regime has been constructing the last twenty years. In the particular case of the University it is obvious it has become a cadre training institute rather than a place of knowledge and utility. It is an absolute failure on both fronts.
This is made obvious by the recent report that stated the abysmal state of Medical school graduates from the so called medical schools. According to the newly minted proud TPLF windbag Dr. Tedros Adhanom ‘This year, for the first time, we enrolled 3,100 medical students, which is almost tenfold compared to what we used to enroll five, six years ago.’ Dear reader, this is a typical TPLF statement void of value and substance.
The report by PRI based on site interviews with teachers, students and aid workers makes it clear that the so called medical schools lack such rudimentary accessories as skilled teachers, half way equipped laboratories and decent libraries. Our brave Foreign Minster’s take on the dismal situation is ‘I don’t think we will change this country by waiting until we get something perfect to start to start something…it cannot be perfect. We have to start with what we have.’
On the surface one might be sympathetic to such talk. You would think a poor country doing its best to relieve a major problem by using its meager resources. But that is not a true statement. The actual situation is a country with plenty of human and material resources hell bent on mismanaging its god given asset. The TPLF regime sole interest is holding onto power regardless of the consequences.
The regime is interested in inflating the numbers for propaganda purpose rather than being concerned with quality. Like every one of their pie in the sky schemes they use numbers to show how much more they are achieving. The economy is showing double digit growth but the number of those starving is in the millions, the Federal system is working wonders but there is conflict in every region, the number of Doctors is increasing by tenfold except they are not real and according to foreign observers ‘they could do more harm than good.’
I would like to see Dr. Tedros and Dr. Debretsion take one of their medical school graduates as their family doctor. Would they take prescription drugs from those clinics and would they allow one of the surgeons to operate on their son or daughter? I doubt that. Medical practice is not an experimental science. Good enough does not work when it comes to human life.
Training excellent doctors, having great centers of education is not an out of reach dream for our country. It is a question of resources management and defining priorities. The regime spends millions on Chinese technology to jam and block Internet and other media to keep information from our people. Do you think that money could be used for education? The regime employees millions to spy on their family and neighbors can that budget be allocated for good purpose? The regime has one of the highest numbers of troops in Africa, is that necessary? It is all about priorities isn’t it?
Education is not taken seriously in today’s Ethiopia. The regime is not interested in producing an educated and motivated generation. They cannot afford a smart and questioning youth. There are not enough trained teachers, the class rooms are crowded, books and supplies are non-existent and the facilities are mostly from the Imperial era somehow still standing by the grace of God. Why do you think this is so?
The TPLF regime is not into education. Let alone as a national policy the regime does not even allow private individuals to donate books, computers and other learning tools without their permission. One has to get a written stamped document from the zone, Kilil, Ministry, Foreign office just to bring a computer. Internet is a government monopoly and communication is a regulated enterprise. Why do you think they do this?
Control is the key word here. The TPLF regime must control all aspects of the individual’s existence. They control where you live, what you own, where you work, what you read, what you watch and if possible what you think. They instill fear, they trade with fear, and they are peddlers of fear. You the reader of this article are terrified of the TPLF machine even from thousands of miles away. You wouldn’t dare criticize the regime without looking around you. You would not sign a petition afraid who might see it. You dare not go out on protest afraid of cameras. Fear is engrained into our very existence.
Have you heard the saying ‘I’m like a mushroom, keep me in the dark and feed me bullshit.’ They falsify statistics and claim double digit growth, they graduate a bunch of dressers and call them doctors, they open high schools and call them colleges and universities and we go along with that. Because the TPLF leaders are not educated they show absolute disdain to the expert or the educated. Being a medical doctor is not a simple matter. The title is conferred upon someone after a rigorous training and it carries a lot of both privilege and responsibility. Being a university or college professor is achieved after a lengthy process of learning and publishing and peer review.
When out TPLF bosses play around with such titles it is not a simple matter. It demeans the professions and the efforts of the people that sacrifice to achieve such noble goals. This is another continuation of their cynical view of our country our people and our future. The late criminal Meles used to reveal in insulting our past and mocking our achievement. His children are continuing the legacy of making our country and people not worthy of any pride. Even becoming a doctor has become a joke. I do not mean to dis respect my brothers and sisters working hard to learn under the difficult condition imposed by the regime. I share their frustration when asked to do the impossible without adequate training and necessary tools. My sincere apology since we are both victims of a nefarious system. We shall overcome.
ከፍስሃ እሸቱ (ዶ/ር)
በቅርቡ ከዳር ቆሞ ለዉጥን መጠበቅ የህልም እንጀራ በሚል በትግሉ ጎራ ላይ ያለኝን የግሌን አመለካከት የሚገልፅ ፅሁፍ ለወገኖቼ ማቅረቤ ይታወሳል። ይንንኑም ተከትሎ የተለያዩ አስተያቶች ከበርካታ አንባብያን ደርሰዉኛል። ወገኖቼም በቀረበዉ ሀሳብ ላይ ተነስታችሁ ለሰጣችሁኝ ገንቢ አስተያቶች የከበረ ምስጋናዬን አቀርባለሁኝ። ከበርካታ ወገኖችም በፅሁፉ የተዘረዘሩትን ችግሮችና የመፍትሄ ሀሳቦች በመገምገም በቀጣይነት ምን ማድረግ አለብን ትላለህ የሚሉ በርካታ ጥያቄዎችም ቀርበዉልኛል። በበኩሌም ለጥያቄዉ ከፍተኛ ትኩረትን በመስጠት የላይና የታቹን በማሰላሰል፤ የግራና የቀኙን በማመዛዘን፤ በልቤ የሚሰማኝን ከህሊናዩ ጋር በመሟገት ለዉይይትና ለተግባራዊነቱ በጋራ እንድንቀሳቀስ አዲስ ሀሳብ (thesis) አቀርባለሁኝ።
ባለፈዉ አንድ አመት ጨቅላ የትግል ተመክሮዬ፤ በነፃነት ትግሉ ጎራ ዉስጥ ከበርካታ ወገኖች ደግሞ ደጋግሞ የሚነሳዉና አብዛኛዉ ህብረተሰብ የሚስማማበት ጉዳይ የህወሃት/ኢህአዴግ ስርአት ለሃያ አንድ አመታት በላያችን ላይ እንደፈለገዉ እየጨፈረብን፤ ህዝባችንንና አገራችንን እያመሰ፤ ወገኖቻችንን እያሰቃየ፤ ከሃገር እያሰደደ፤ እያሰረ ሲሻዉም እየገደለ፤ ተንሰራፍቶ አገራችንና የኢትዮጵያዊነትን ስሜት እያጠፋ ያለዉ በስርዓቱ ጥንካሬ ሳይሆን ባንፃሩ በተቃወሚ ጎራዉ አንድነት መጥፋትና መዳከም ነዉ። የህዙቡንም ስሜት ባጭር ቃላት ስናስቀምጠዉ አሰባሳቢ መሪ ወይንም አዉራ መታጣቱ ነዉ።
በትግሉ ጎራ ሁሉም ስርዓቱን የመለወጥ በምትኩም ፍትህ የሰፈነባት፤ ህዝቦቿ በእኩልነት፤ በነጻነት፤ በክብርና፤ በአንድነት የሚኖሩናት፤ በፍፁም ዲሞክራሲያዊ መንገድ ተመርጦ ህዝቡን የሚገዛ ሳይሆን የሚያገለግል መንግሥት የሚመሰረትባት ኢትዮጵያን መመስረት አንድ ቋንቋ ይናገራሉ። ሆኖም ይህንን አንድ ቋንቋ እየተናገሩ፤ እንደ ባቢሎን ቋንቋ ተቃዋሚዉ መደማመጥ፤ መከባበር፤ መተባበር፤ መቻቻል፤ አቅቶት፤ ህብረተሰቡም ማንን መደገፍ እንዳለበት ግራ ተጋብቶ ሁሉም ዉጥንቅጡ ባለበት ሁኔታ ዉስጥ እንገኛለን። ጉዳዩ ባጭሩ ሲጠቃለል የሚያስተባብረን፤ ምክር የሚሰጠን፤ አቅጣጫ የሚያሲዘን፤ ስንጣላ የሚያስታርቀን፤ ስንደክም ሚያበረታታን፤ የአንድነታችን፤ የጥንካሬያችን የተስፋችን ምልክት መሪ ማጣታችን ትልቅ ኪሳራ ላይ ጥሎናል። እኛ ለፍትህ፤ ለነጻነት፤ ለእኩልነት፤ ለዲሞክራሲ፤ ለአንድነት፤ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊነት ክብር ከምንም በላይ ሁላችንንም የሚያኮራ የትግል አላማ ይዘን መሪ አጥተን እየተንከራተትን ሳለን፤ ባንፃሩ ገዳዮች፤ ጨቋኞች፤ ዘረኞች፤ ከፋፋዮች፤ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን በእርኩስ ተግባራቸዉ እያጠፉ ያሉች የስርዓቱ አቀንቀኞች ግን በህይወት ብቻም ሳይሆን ሞቶም እንኳን አንድ አድርጎ እስተባብሮ የሚመራቸዉ ማግኘታቸዉ ብርታትንና ጥንካሬን ሰጥቷቸዉ የመሪን፤ የመተባበርንና ያንድነትን አስፈላጊነት በተግባር እያስተማሩን ይገኛሉ።
የእራኤል ልጆች በፈርኦኖች አገር ሲማቅቁ መሪያቸዉ ሙሴ ነፃ አወጣቸዉ፤ አርባ አመትም በበረሃ ሲንከራተቱ የብርታታቸዉ፤ የጥንካሬያቸዉ፤ የአንድነትና የተስፋቸዉ ምሰሶ ሆናቸዉ፤ ጥቁሮች በነጮች ጭቆና ሲዳክሩ ማርቲን ሉተር ኪንግ የአንድነታቸዉና አቅጣጫ ጠቋሚያቸዉ ሆኖ በእርሱ ራእይ ጥቁሮች ነፃ መዉጣት ብቻ ሳይሆን ዛሬ ታላቋ ሀገር አሜሪካ በጥቁር መመራት ጀምራለች፤ በደቡብ አፍሪካ ጥቁሮች አገራቸዉን ተነጥቀዉ እንደ እንስሳ ሲገዙ ማንዴላ የትግላቸዉ ምልከትና አስተባባሪያቸዉ በመሆን ነፃ እንዲወጡና በአለም ላይ የነፃነት ተምሳሌት ለመሆን በቅቷል። ሌሎችም እንደ ጋንዲ፤ አን ሳን ሱቺ፤ የመሳሰሉ የነፃነት አዉራዎችን በዚሁ አጋጣሚ መጥቀስ ይቻላል። አኛ የነፃነት ትግል እያከናወንን የመገኘታችን ያክል ከነዚህ አገሮች የመሪን አስፈላጊነት የምንማር ይመስለኛል።
ጊዜዉና ትግላችን የራሳችን ማንዴላ፤ የራሳችን ማርቲን ሉተር ኪንግ፤ የራሳችን ጋንዲ እንዲሁም የራሳችን አን ሳን ሱቺን የመሰለ የሚያስተባብረን፤ ያንድነታችን፤ የነፃነታችን፤ የአልሸነፍ ባይነታችን፤ ምልክት የሚሆን መሪን እየጠየቀ ይገኛል። ብዙዎቻችን የአሰባሳቢም ሆነ የመሪ አስፈላጊነት ላይ የምንስማማ ቢሆንም ዋናዉ ጥያቄ ግን ለመሆኑ እንዲህ አይነት መሪ በሀገራችን ይገኛል ወይ የሚለዉ ሆኗል። ለጥያቄዉ ያለኝ አጭር ምላሽ ያለመጠራጠር በትክክል ይገኛል ነዉ። ከዚህ አንጻር ሌላዉ የሚነሳዉ ጥያቄ የምንፈልገዉ መሪ ምን ምን መስፈርቶችንና ባህሪዎችን መላበስ ይኖርበታል የሚለዉ ይሆናል። በኔ እምነት መሪዬ ብዬ የምከተለዉ ፍፁም የአገር ፍቅር ያለዉ፤ ለሀገሩና ለቆመለት መርህና አላማ ለመሰዋት ወደሗላ የማይል፤ አርቆ አሳቢ፤ በሚያወራዉ ሳይሆን በተግባር የተፈተነ፤ በትግሉ ሳያሰልስ ለአመታት በመታገል መስዕዋትነትን እየከፈለ የሚገኝ፤ እንደወርቅ በእሳት የተፈተነ፤ ለማንም የፖለቲካ ቡድን የማይወግን፤ ለሰዉ ልጆች ክብር ያለዉ፤ መልካም ስብእና ያለዉና፤ ሀገራዊና አለማቀፋዊ እዉቅናና ተቀባይነት ያለዉ እንዲሆን እመርጣለሁ።
መቼም ነብይ በሀገሩ አይከበርም ሆኖብን ነዉና ኢትዮጵያ በታሪኳ የእንደዚህ አይነት ጀግኖች መካን ሆና አታዉቅም። ሀገራችን ታሪካቸዉንና ገድላቸዉን በኩራት የምንዘክርላቸዉ በርካታ ብርቅዬ ልጆች ያፈራች ስትሆን በዘመናችንም ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ልንኮራባቸዉና ሊመሩን የሚችሉ የጊዜአችን ጀግኖች አሉን። ከነዚህ ብርቅዬ የሀገራችን ልጆች መካከል አንዱን መርጠን በማክበርና ልንሰጠዉ የሚገባንን ድጋፍ በመስጠት ከልባችን የምንከተለዉ መሪያችን በማድረግ አሁን በየአቅጣጫዉ የተበታተነዉን ትግል ማሰባሰብ ይጠበቅብናል። ትግሉ ከተሰባበሰ፤ ከተቀነባበረና፤ አቅጣጫና ግብ ኖሮት ከተከናወነ ጥንካሬ በማግኘት ዉጤታማ መሆኑ አይቀርም። ስለዚህ ምርጫዉ የሁላችንም ነዉ። በዘመነ መሳፍንት በታሪካችን እንዳሳለፍነዉና በወቅቱም ትግል እንደምናደርገዉ ሁላችንም የየራሳችንን ትንንሽ ዘዉዶች ደፍተን እርስ በእርሳችን እየተናቆርን ትናንሽ የሃሳብ ጉልቶችን ይዘን መቀመጥ። ወይም ፈረንጆቹ እንደሚሉት ከጊዜዉ ጥያቄ ጋር አድገን፤ ከራሳችን በላይ ሀገራችንና ህዝባችንን አስቀድመን በአንድ መሪ ዙርያ በግልም ሆነ በድርጅት ተሰባስበን ትግላችንን ማከናወን።
የኔ፤ የግሌ ምርጫ ግልፅ ነዉ። መሪ እፈልጋለሁ። የራሴን ኢትዮጵያዊ ማንዴላ እፈልጋለሁ። አስተባባሪ፤ መካሪ፤ አቅጣጫ ጠቋሚ፤ አስታራቂ፤ የተስፋ፤ የአላማና የኢትዮጵያዊነት ምልክት። ወያኔ ሟቹን መሪያቸዉን ታላቁ መሪ ብለዉ እንዳመለኩት፤ እኔም የኔ የምለዉ መሪ እፈልጋለሁ። ለመሪዬም የሚገባዉን ክብርና፤ ድጋፍ፤ ለመስጠት እሻለሁ። በመሪና በኢትዮጵአዊነት ካምፕ ዙርያ ተሰባስበን ዘላቂ፤ መሰረታዊና እዉነተኛ ለዉጥ እንዲመጣ እሻለሁ ለተግባራዊነቱም እታገላለሁ። በዚሁም የልባዊ ፍላጎትና ጽናት በመነሳት መሪዬን ከጀግኖች መካከል መምረጥ ጀመርኩኝ። የህሊና ምርጫዉም እጅግ አስቸጋሪ ነበር። ሁሉም ጀግኖቻች በተለያ ደረጃ የራሳቸዉ የሚከበር ባህሪና የከፈሉት መስእዋትነት ቢኖርም የግድ አንድ መምረጥ ስለሚኖርብኝ ሁሉምን ሚገባቸዉን ክብር በመስጠት ምርጫዬ ግን አንዱ ላይ አመዘነ።
የኔ ኢትዮጵያዊ ማንዴላ ማነዉ በምንስ መመዘኛ ተመረጠ? ለሚለዉ የኔ ኢትዮጵዊዉ ማንዴላ
1. በትግሉ ከሃያ አመታት በላይ ተፈትኖ እስካሁን ያለማመንታት በፅናት እየታገለ ያለ፤
2. ለኛ ነፃነት፤ ለፍትህ፤ ለመናገር መብት ለእኩልነት በመቆሙ ከዘጠኝ ጊዜ በላይ በፋሽሽቱ ስርዓት ለእስር የተዳረገና አሁንም ለበርካታ አመታት ተፈርዶበት ወህኒ እየማቀቀ ያለ፤
3. ሀብትና ንብረቱን ለሀገሩና ለወገኑ ክብር አሳልፎ የሰጠ፤
4. ለሀገሩና ለወገኑ ነፃነት እስከ መሞት ለመታገል በቃልኪዳኑ የፀና፤
5. እንደሌላዉ ከሀገር ተሰዶ መኖር ሲችል ባርነትንና ጭቆናን ለመታገል ሀገር ቤት በመቅረት እየታገለ ያለ፤
6. በበሳል አንደበቱና በሰላ ፅሁፎቹ ስርዓቱን በፍፁም ጀግንነት ያንገዳገደ፤
7. በፀባዩ፤ በበሳልነቱ፤ ባጠቃላይ በስብእናዉና ለሰዉ ልጆች ባለዉ አመለካከት ፈፅሞ የተከበረ፤
8. የተከበረ የቤተሰብ አስተዳዳሪ፤
9. የሀገሩን ፍቅር ከልጁ ያስበለጠ፤
10. እኛ የሚገባዉን ድጋፍና እዉቅና ባንሰጠዉም በአለም አቀፍ ደረጃ እዉቅናና በርካታ ሽልማቶችን ያገኘ፤
11. በርካታ ፅሁፎችን የፃፈና ለኛ የታገለ እንዲሁም ትምህርቶችን ያስተማረ ሲሆን ሌሎችም እጅግ በርካታ ነጥቦች ማስቀመጥ ቢቻልም በኔ እምነት እንደወርቅ አንድ የሰዉ ልጅ ሊቀበለዉ የሚችለዉን ፈተና በእሳት የተፈተነና አሁንም ድረስ እየተፈተነ ያለ ነዉ።
ከዚህ አንጻር በኔ ፍፁም የማያወላዉል እምነትም ተበታትኖ ያለዉን የትግል ጎራ አሰባሳቢ ሊሆን የሚችል መሪ ከጀግናዉ እስክንድር ነጋ የተሻለ የኛ የዘመናችንና የራሳችን ማንዴላ ይኖራል ብዬ አላምንም። በኔ አመለካከትም እንደ እስክንድር ያለ አለም አቀፍ እዉቅና ያለዉ ጀግና በመካከላችን ማግኘታችን እድለኞች ነን። ጊዜዉ ያለፈበትን በእጅ ያለ ወርቅ፤ ወይም ነብይ ባገሩ የሚለዉን ሗላ ቀር ብሂልና አለመካከት ጥለን በወርቃችን በመኩራት፤ በሱ ዙርያ መሰባሰብ እንጀምር ብዬ ጥሪዬን አቀርባለሁኝ። ስምን መላዕክት ያወጡታል እንዲሉ በታላቁ በእስክንድር ትግላችን መሪ፤ አሰባሳቢ፤ ክብር ያግኝ። የኛ የምንለዉ፤ የምናከብረዉ፡ የምንኮራበት መሪ ይኑረን። በሱ ዙርያ ሰላምን፤ ተስፋን፤ አንድነትን፤ ጥንካሬንና፤ ዉጤትን እናግኝ። ይህንንም ካደረግን በኔ እምነት የምንመኘዉን ለዉጥ እንጎናጸፋለን።
በእስር ላይ ያለና ፖለቲከኛ ያልሆነ ጋዜጠኛ ባለሙያ እንዴት ይህንን እልህ አስጨራሽ ትግል ይመራዋል የሚል ጥያቄ ሊቀርብ ይችላል። ለዚህም በአጭሩ በአለም ላይ የነበሩትና አሁንም ያሉትን የታላላቅ ለዉጥ መሪዎች ማንነትን መለስ ብለን ስናጤን፤ ስንቶቹ ፖለቲከኞች ነበሩ የሚለዉ አፀፋዊ ጥያቄ ምላሹን ይሰጣል ብዬ አምናለሁኝ። ብዙዎቹ ለእዉነት የቆሙና በአርአያነትና በቁርጠኝነት የታገሉ ምሁራን፤ የህግ፡ የሀይማኖት፤ አልፎም ተራ ሰዎች ሆነዉ እናገኛቸዋለን። መሪ በሚያሳየዉ የአላማ ፅናት፤ በመርሁ፤ በተግባር መፈተኑና ሌሎችን ለትግል ለማነሳሳት ባለዉ ፋና ወጊነት ስለሚመረጥ እንዲህ አይነት ጥያቄ እስክንድርን በተመለከተ ሚዛን አይደፋም።
እኔ ምርጫዬን አደረኩኝ። እናንተስ? መሪ አሰባሳቢ ፈላጊዎች ከሆናችሁና እርሱ ምርጫችሁ ከሆነ እንሰባሰብ። በሱ ዙርያ የኢትዮጵያዊነት አንድነት መድረክ እንፍጠርና ተሰባስበን በጋራ እንዲመራን እንጠይቀዉ። ከእስር እንዲፈታም ታላቅ አለም አቀፋዊ ዘመቻ እንጀምር። በዘመቻዉና በሱም አመራር ለትግላችን አለም አቀፋዊ ድጋፍን እናሰባስብ። በዚህም ጥንካሬን በማግኘት አገራችንና ህዝባችንን እንታደግ። ያለዉን የሰጠ እንደሚባለዉ ይህ ለኔ የተሻለዉ አማራጭ ይመስለኛል። ከዚህ በፊትም ደጋግሜ እንዳቀረብኩት ትግል ያለ አቅም አይታሰብምና ተበታትነን ከምንጓዝ አዉራችንን በመምረጥ እንሰባሰብ። በመሰባሰባችንም አቅምን አጎልብተን የኢትዮጵያ ልጆች ይሰባሰባሉ፤ ሀገራችንም አጆቿን ወደ አምላኳ ትዘረጋለች፤ ታላቅም ሀገር ትሆናለች የተባለዉን ትንቢት በኛ ግዜ አዉን እናድርገዉ። እንደ ምናደርገዉም ጥርጣሬ የለኝም!
አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ!
By Rebecca Whiting
(Al-Akhbar) — The situation of migrant domestic workers in Lebanon, structured by a lack of protective labor laws and a culture of racial inequality, marks a huge failure in the country’s human rights record. Documentary filmmaker Vanessa Bowles chose to explore this cultural phenomenon and her personal relationship with it, having grown up constantly tended to by migrant domestic workers. Alem & Asrat was first screened in Lebanon January 4, a look at the realities of two women’s experiences.
In February 2012 a video captured on a mobile phone showed Ethiopian domestic worker Alem Dechasa being dragged by her hair and violently forced into a car in front of the Ethiopian embassy. It went viral. Lebanese society and the wider world were shocked by the public scene of abuse.
Days after the video was aired on LBCI, Dechasa, who had been put in a psychiatric hospital, hung herself. Despite the outcry and widespread nature of the video, the murmur soon died away. Though the most public case, Dechasa’s was tragically one of many. Human Rights Watch documented an average of one death a week due to unnatural causes during 2008, which included suicides and falls from buildings. No official count has taken place since.
Bowles began her project at the exact time of Dechasa’s death and wanted to tell her story. Concurrently, she wanted to delve into her own proximity to the lives of domestic workers. She talks openly about the bonds she formed with the women who have passed through her life and introduces Asrat, the young woman who has been with the Bowles’ family for the past five years. As she works, she talks about her reasons for leaving Ethiopia; a voice too rarely heard.
Bowles’ journey took her to Ethiopia to meet the families of Dechasa and Asrat. She is met by a group of young activists called the Good Ethiopians, who have been campaigning for Dechasa’s family. One of the activists says that if he had one message for Lebanese people, it would be that “Ethiopians are humans, too.”
The group take Bowles to meet Lemesa Ejeta, Dechasa’s partner and father of their two young children. In the small settlement of mud houses and lean-tos in Buraya outside Addis Ababa, Ejeta talks of the six years spent planning and the money borrowed for Dechasa’s move to Lebanon. It had seemed like their only hope of providing for their children.
Recruiting agents often tour the villages of Ethiopia, looking for women to traffic to Lebanon. The women have to pay a hefty charge of 10,000 Ethiopian Birr ($547) for their tickets and agent’s fees. Bowles meets other people from Dechasa’s village who have family members in Lebanon who speak out about their fears for their loved ones in such a hostile environment.
The Good Ethiopians organized a fundraising event and successfully secured the money to ensure that Dechasa’s children will have full educations. At the time of filming, Ejeta had still not told them of their mother’s death. The shots of their faces during the fundraising event where they see a large projected video of their mother being beaten are devastating.
At the end of Bowles’ film she goes to meet Ali Mahfouz, the brother of the head of Dechasa’s recruiting agency and the man who beat her. She described him as very eager to tell his version of the story. He talks, with little pity, of Dechasa’s being moved from one house to another when her employers would change their minds about wanting her. According to him she broke down and tried to harm herself after being sent to a third home within one month of arriving and receiving no wages for her work.
He wanted to send her back to Ethiopia as mentally unwell but said that she resisted, insisting that she could not return as she had not succeeded in sending money back to her family. The infamous scene in front of the embassy he describes as him trying to protect her from herself.
Activist Wissam al-Saliby has kept the blog Ethiopian suicides since 2009 in an effort to document the abuses and deaths of domestic workers. He explained that the there is no official incident tally as the only bodies that have the information are the individual embassies of the countries where the women come from. The vacuum in the reporting on these deaths is shocking, with only the severe cases being mentioned in the media. “So many deaths go unnoticed,” said Saliby.
Domestic workers are not covered by Lebanese labor laws, meaning that they have no minimum wage and no social security. Many of the women working here come from countries that have banned their nationals from working in Lebanon, including Ethiopia, the Philippines, and Madagascar, because of the lack of labor rights. Desperate for work, women are often trafficked into the country and have scant or no protection against abuse. Lebanon’s immigration system does not respect these bans from other countries and once out of their homelands, women are not discouraged from coming to work.
After years of pressure to reform labor laws, on 10 December 2012, International Human Rights Day, parliament announced a national human rights action plan, drawn in conjunction with the UN. The plan as yet is a draft that will be submitted to the government for approval and amendment. After eventually being passed through parliament it will be an annex to the constitution and is expected to take five years to implement.
Point 19 on the action plan concerns the rights of migrant workers. Several NGOs and experts were consulted in the drafting process, including Dima Haddad, senior social worker at Caritas Lebanon Migrant Worker Center, an organization that has long championed the rights of vulnerable workers, Dechasa included.
Haddad explained the framework of the plan put forward to the government concerning migrant workers. The plan recommends that Lebanon signs the two international conventions pertaining to the rights of migrant workers. Also, the labor law must be amended to include domestic workers.
Haddad further explained that, importantly, the sponsorship system must be abolished or replaced with one that respects workers’ rights. The plan calls for the regularizing of domestic workers recruitment agencies as well as working on agreements between Lebanon and the countries migrant workers originate from.
It is also suggested that the Ministry of Labor creates a national committee dedicated to developing a strategy for improving the situation of migrant workers on different levels. There is a further suggestion that social workers might take on the role of inspecting and monitoring homes as places of work.
On January 3, attorney at Caritas, Joyce Geha, finally received a date for a hearing of the case against Ali Mahfouz, which will take place February 11. The process took an exceedingly long time as she had to wait to be granted power of attorney by Dechasa’s parents and the Ethiopian embassy before she could represent her case and submit a request to the court against Mahfouz.
Should Mahfouz be charged with assaulting Dechasa and be implemented as a cause in her suicide, the case would be a precedent, Geha explains. According to Human Rights Watch, Lebanon has a very poor record of punishing those who abuse domestic workers.