Ethiopian Review introduces a new tool for its readers. You can now type Amharigna, Oromigna, Guragigna, Tigrigna and all the other Ethiopian languages on any computer with an Internet connection and Ge’ez Unicode fonts. All you have to do is go to this page
www.ethiopianreview.com/ethiopia/amharic.html
and start typing in the box. See the character map for reference.
You don’t have to install any software, but need to download a Ge’ez font, if you don’t have one already installed.
You can copy what you write, past and email it or save it on your word processing program such as Microsoft Word. You can also type your comments in Amharic and paste it in Ethiopian Review’s comments box or Forum to express your views in Amharic. See examples below.
13 thoughts on “Type Amharic, Oromigna, Tigrigna, Guragigna, etc online”
ለሙከራ::
አቶ ክፍሌ ሙላት እናመሰግናለን::
አለቃ ብሩ
ER,
I hope your bold statement on the possibility of writing in Ethiopian fonts is a true message to the diaspora population. If you remember, at the 2006 Los Angles Ethiopian Sports Fedration festival, we were sold a software by the name “Geez Simple”. Guess what,
after bringing the software home, it was a big disappointment. What was purchased was a sales pitch garbage. I believe hundreds of people were cheated out of their pockets. A class action need to start against this company.
It is our hope that your announcement is not another sales pitch.
that is something Elias!! Goood job bro
ኢትዮጵያን ሪቭው,
በጣም ታላቅ ሰራ ነው: በበለጠ አንዲጠናከር ደግሞ መበርታት ያስፈልጋል:: በተለይ ኮፒ አና ፕስት ማረግ አንዲቀር
አናመሰግናለን
ዉድ የኢትዮጵያን ሪቪዉ አዘጋጅ፡
ይህ እጅግ በጣም ደስ የሚልና የሚያበረታታ ሥራ ነው!
ተሻገር
EthioReview! Wazuuupppp….Dude…
Why did you delete my comments. It is not against any one. I just posted my opinion based on the fact. Yes indeed Afaan Oromoo and other Kushitic anguages are using the Latin script since the Sabian or Gee’ez script is deficient.
Most of the time I see you guys fighting for the freedom of expresion, but this time you don’t even allow my comments to be posted.
Good Bye!
ዉድ የኢትዮጵያን ሪቪዉ አዘጋጅ፡
ይህ እጅግ በጣም ደስ የሚልና የሚያበረታታ ሥራ ነው!
ተሻገር
ጤና ይስጥልኝ አቶ ኤልያስ ኪፍሌ እና የዚህ ፎሩም ታዳሚዎች: እንዴት ከርማችሁአል: እኔ መድሃን ያለም ዪመስገን በጣም ደህና ነኝ::
ይህን የአማርኛ መጣፍያ ስላከልክልን አንድየ አብዝቶ ዪስጥህ ተባረክ ጌታየ እደግ ተመንደግ: ድህረ ገጽህም ባለም ዙርያ ታዋቂና ብልጭያ ያላት ትሁንልህ.
ያማን ጋላም ጉሩ ነኝ
እናመሰግናለን
ለመላው አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሰሞኑን የምንሰማው ሹክሹክታ የቅንጅት መሪዎች መምጣትና አለመምጣት ከ20 ወደ 29 መሸጋገር ብሎም አሁን በይፋ የምንሰማው ጭራሽ እንደማይመጡ ነው በሌላ በኩል ደግሞ ዶር ብርሀኑ ነጋ ለብቻው ወደ ለንደን ወደ ኩዌትና አሁን ደግሞ አሜሪካን በድብቅ እንደገባ ሰምተናል ይህም የተደረገው በአሜሪካ አቀነባባሪነት ከ ኦነግና ከ ኦንልፍ ጋር በድብቅ ለመወያየት እንደሆነ ምንጮቻችን ጠቁመዋል ጥያቄያችን ለምን የቅንጅት መሪዎች እንዳይወጡ ታገዱ እና ዶር ብርሀኑ ነጋ ግን አንደፈቀደው ካንዱ አገር ወደ አንዱ አገር አለገደብ መዘዋወር ቻለ ነው እሱ የቅንጅት አባል አይደለም ማለት ነው ወይንስ በ91 ለንድን ላይ በኸርማን ኮህን የተደረገው ኢትዮጵያን ማፍረስ አሁን ተዋንያኑና ስፍራውን ብቻ በመቀየር ታሪክ እራሱን እየደገመ ነው ውድ ወገኖቼ ይህንን ጉዳይ ትኩረት በመስጠት አካሄዳቸው ወዴት እንደሆነ በቅርብ ሆነን በመመርመርና በመከታተል ውድ ሀገራችንን እንታደጋት …ቸር ያሰማን
መክብብ በጣም የሚያሳዝነው መረጃህ ሳይሆን ማወናበጃህ የኛን ጊዜ ማባከኑ ነው እንጂ ፍላጎትህ መሰረተቢስ ነው።መሪዎቻችን ግን መምጣታቸው ግን አይቀሬ ነው !!!!!!!!
የአማርኛ መፃፊያ ስለመጣልን በጣም ደስ ብሎናል በርታ በደንብ ስራ እናመሰግናለን፡፡
በተረፈ አገራችን አድጋና በልጽጋ ማየት ደስ ያሰኛል ሁላችንም የበኩላችንን እንስራ፡፡
በቅድሚያ ይህን በጎ ጂምር ለሃገር ና ለወገን ጠቀሜታ ይዉልል ዘንድ ያላሰለሰ ጥረት አድርጋችሁ በድረ-ገጽ ላይ ማዬት በመቻሌ ደስታዬ ወደር አልባ ነው:: በመቀጠልም እንዲያው መጋፋት ካልሆነብኝ ፍላጎታችሁን ይችን መጻፊያ ፎርም ወደ “ወርድ” ብትለዉጡልንና ሁሉንም “ማይክሮሶፍት ወርድ” ጵሮሴሰር የምንጠቀምባቸዉን ህጎች ሁሉ ለመጠቀም ብታበቁን ደስተኛ ነኝ:: በተረፈ ለዚሕ ላበቃችሁ ፈጣሪ ምስጋና ይድረሰዉ! በርቱ ቀጥሉ