Skip to content

Aba GebreMedhin denounces Woyanne!!

ADDIS ABABA, ETHIOPIA – The fake patriarch of Ethiopia’s Orthodox Tewahdo Church, Ato GebreMedhin (formerly Aba Paulos), for the first time since he was appointed by Meles Zenawi as the puppet head of the Church, spoke out against the Woyanne dictatorship through his synod.

The legitimate patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church, Abune Merkorios, is currently in exile.

Aba GebreMedhin’s synod on Saturday denounced Woyanne minister of Federal Affairs, Ato Abay Tsehay, who is also a member of the Woyanne politburo, for falsely accusing the Ethiopian Orthodox Church of promoting religious extremism.

More details by Awramba Times reporter (in Amharic):

‹የአገሪቱን ህልውና የሚፈታተን ስጋት ተደቅኗል› – ሲኖዶስ
መንግስትና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተወዛገቡ


የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በምንም አይነት የጥፋት መንገድ ላይ ባልተገኘችበት ሁኔታ ቤተክርስትያኒቷንና ተከታዮቿን የሚጎዳ መግለጫ በመንግስት መሰጠቱ እንዳሳዘናት ገለጸች፡፡

ባለፈው ረቡዕ በአባይ ጸሀይ የሚመራው የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትር ጽ/ቤት ‹አንዱ በሌላው የእምነት ስፍራዎች …ተገቢ ያልሆኑ ተግባራትን መፈጸም› በሚል ርዕስ ኦርቶዶክስና እስልምና በሚል ዘይቤ በማጫፈር በመገናኛ ብዙኃን ላይ ያስተላለፈው መግለጫ ቤተክርስቲያኒቷን እጅግ አሳዝኗል ብሏል፡፡

ሲኖዶስ ከትናንት በስቲያ ባወጣው መግለጫ የህገ ወጦች እንቅስቃሴ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፋና እየከፋ መጥቶ የባሰ አደጋ ከማስከተሉ በፊት አስቸኳይ የመፍትሄ እርምጃ ይወሰድ ብላለች፡፡ በማያያዝም ከህገመንግስታዊ ድንጋጌና ከኃይማኖታዊ ስነምግባር ውጪ በመንቀሳቀስ አንዳንድ ጸረ ቤተክርስቲያን አክራሪዎች እየፈጸሙት ያለው ተንኮልና ደባ እንዲሁም በሀይማኖት ሽፋን እየተደረገ ያለው ህገወጥ እንቅስቃሴ እያደገ ሲሄድ ቤተክርስቲያኗን ብቻ ሳይሆን የአገሪቱንም ህልውና እስከመፈታተን ደረጃ ሊደርስ የሚችል ስጋት እንደተደቀነ የቤተክርስቲያኗ ሲኖዶስ ስጋቱን ገልጻል፡፡

በጉዳዩ ላይ ያነጋገርናቸው አስተያየት ሰጪዎች እንዳሉት የኢትዮጵያ ህዝብ በረጅም ጊዜ ታሪኩ ጎሳ ሀይማኖት ሳይል ተቻችሎ የኖረውን ዛሬ ዘመን አመጣሽ ከፋፋዮች ጥላቻና ልዩነትን እየሰበኩ ወደ እልቂት እንዲያመራ እያደረጉት ነው ብለዋል፡፡

27 thoughts on “Aba GebreMedhin denounces Woyanne!!

  1. ” Leba sikafel new yemitalaw” I believe the paranoia taking it tall on the Uneducated and primitive woayanes. now name calling begins and then the real atrocity will be out. Tha last thing will be they will go to the inevitable home for the ignorant woayanes life in prison.

  2. We don’t care if he denounces;He is just saying that as to dupe as again; we don’t give a damn. Let him step down and give the real patriarch the seat he is sitting on. My fellow Ethiopians don’t get fooled by this hideous man; he is just pulling a stunt on you all. Don’t buy it for a second bit.

  3. አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን አሰባት!!!!! አንድ ላይ የሚበላ, ተጋብቶ የወለደ, ተቻችሎ የሚኖር ህዝብ እንደ ጠላት ሲተያይ ያሳዝናል:: ወገኔ ሆይ ንቃ ወያኔ እድሜውን ለማራዘም ሲል እኝን ሆን ብሎ ያጣላናል ይሄ የወያኔ ሴራ ነው:: ጎበዝ ዘር, ሐይማኖት, ቀለም ሳትለይ ዛሬ ተነስ በፍቅር በስላም ወያኔን ለማትፋትና የጥንቶን ኢትዮጵያ ተቻችሎ በአንድነት የሚኖር ህዝብ ለመፍጠር:: አምላክ ከእኝ ጋር ይሁን!!!!!

  4. Elias you seem defiant and against all.Please leave the Holy pope alone. We all know how he was appointed beforeand why you hate him now. This is no less secterian Ethiopianism we all never dream to bring in the land.

  5. gebremedhin………since when you strted to be a good citzen,all this time there were a lot of religious conflicts in ethiopia,u didn’t know that? why this time? when meles say something about it,you try to echo that,werada balege anten belo papas,maferia

  6. I love how every comment on here is in the spirit of Christ! Ha! You call yourselves Christians and yet you talk like pagans. What about love, reconciliation and foregiveness. The tongue is mighty and has brought down many people. Where is the wisdom of Ethiopians? Has Woyane taken this as well? Can we blame Woyane for all our problems?

  7. ተመስገን ነው:: ትችት ሰጪዎች በአማርኛ መጣፍ ጀመራችሁ:: አቦ ይለመድ! የናንተን ያህል በፈረንጁን ቋንቋ መጨማለቅ አያቅተኝም:: ምንም ፈረንጅኛ ባውቅ የልቤን አያደርስም:: ፈረንሳይ አገር እስላሞቹን አላሁ አክበር በፈረንሳይኛ በሉ ብለዋቸው ምን ያህል እንደተቃወሙ ታስታውሳላችሁ? ይህን አማራጭ በመስጠታቸው የድህረ ግጹ ባለቤቶች በእጅጉ ሊመሰጋኑ ይገባል::

  8. Ado

    Stop preaching to us like you are some sort of peacemaker. Had you known how a preset was supposed to behave and had you had anything knowledge of the Tewhado policies and rules you wouldn’t have spewed your pointless comment.

  9. It’s so funny and at the same time sad, that it never occured to the Patriarch or the synod to denounce this government when it was slaughtering Ethiopians in broad day light. But now they are “denouncing” the government for some silly remark by a drunk woyane cadre.

    Are we to say now the church is suddenly independant and is standing for its children? Hell NO!

    The church like a prostitute always opens its legs for the highest bidder. This just a quarrel between a whore and its customer!!!

  10. This is another sad drama in the history of this church. Having sided with everyone that comes to power, it could not be expected to do anything different with the new “Patriarch or synod or mob of bums” or whatever.

    It has been quiet comfortable when children of Ethiopia were being slaughtered by woyane (the official “Wushima” of the church under Paulos) in broad day light.

    Now the whore is getting upset that her lover is saying something bad about her!!!

    Cadre Paulos and that Synod of criminals, know well that like a prostitute, they can only open their legs for the highest bidder. And this they have been doing very well!!!!!

  11. Who cares about tagagy paulos/gebremedhin. To begin with his illegal and woyannes puppet. he is woyanne’s pet. sometimes, even pets get angry at their owners. he is owened by woyanne. where he has been for the last 18 years?denounce what? i pretty sure he is not serious too, just he was petending to be upset. it is just till his owner yell at him and he will shut up. do not mind him at all.

  12. elisa – no matter what they say keep your head up and keep the job you are doing – you make sense more than them all – at least you have a stand and it is consistent – true ethiopian

  13. Is it true! when Biance came to Addis Aba diablos was trying to hook-up with her, except he forgot to polish his lower rotten teeth and that scared Biance not to hook-up with him!

  14. From Taglo

    Dear Ethiopians; let us think at least towice before saying something or doing anything that concern the whole nation of Ethiopia. Ethiopia is belonged(belogs) to all Ethiopians. It is like our soul. A human being with out a country is like a man living with sickness, no freedom,no right,no satisfaction, no dignity etc. Belief (Religion) is something useful for everybody accoding to his own choice. Without a native country it is not possible even to fulfill worships. And let us try to understand about religion, every religion teaches about love but not hate. Therefore all Ethiopians let us think/do whatever we do in a moderen way. We are living in a moderen world. Every country is belonged to human-beings but not to religions. Let us not forgate also that we have several enemies around us who do not like to see a peaceful Ethiopia. Thank you.

  15. In this day and age where poverty is extremely severe.All we got to hang on is our church.Please make us proud of our church.Those of you who got God-kids please check on them.You will be amazed how many of us have God-children on the verge of death due to various reasons.That extra money we spend without feeling it may mean a lot for that so called God-child we forgot about.

  16. The anonimous comment that equated the orthodox Church with the prostitute must have come from a devil himself or at the very least from the anti-Chiristian. You may heap all your dirty insults on individuals and their teams in the church leadership. But you should never speak bad about the Christian faith. Probably people like you are the ones that are fanning the bickering and the fratricidal conflict that has been hurting our church over the last more than 3 decades due to to your decadent, Marxist, atheist or certainly anti-Christ motives. We do not tolerate when the devil pops its head with a skin of a sheep amidst and among us. We know that there are bad shepherds among our church leaders. But that does not give a free pass for any anti-Orthodox Christian to call us different names as a whole category of prostitutes. You have no moral or ethical high ground to make such anti-Christ comment by blaming the whole faithful and to throw your dirty bomb on our long history of defending our faith and our country while the rest of the world was worshipping the devil and advancing paganism and canibalism. Even today where is your relifgion making an official statement of national concern?

  17. From Ethnic extremism to religious Extremism?

    Woyane has messed up Ethiopia in what ever ways it can.

    It’s their deliberate policy to devide and balkanize this ancient and historic country.Under Woyane we lost our Eritian brothers,sisters and our natural port,namely Assab.

    Our unity has been weakened,division,hatred developed.

    Under Woyane for the first time ethnic cleansing in the name of a lopsided Affirmativ Action was conducted.You name it all.

    In a nutshell, Woyanne should graciously exit from power and leave the honourable place to an intrim governing body comprising democrats not ethnocentric individuals from all the societies in the land.

    Without a democratic government it’s impossible to deter religious extremism.Ethiopia belongs to both Christians and Muslisms,though Islam is a late comer.
    No religion or religious person should be allowed to impose its tenets by force.Any such attempt should be halted sooner than later by the forces of the government of the day.The government should protect all its citizens from such danger that comes from fanatics whetthe Christans of Muslims.

  18. ወገኖቼ !!

    እኔ ለኦርቶዶክስ ክርስትናም ሆነ ለእስልምና የይማኖት መርዎች ያለኝን ክብር አንስቻለሁ::

    ልጅ ሆኜ የደርግ መንግስት ህዝቡን በነቂስ ስብሰባ ጠርቶ ቀኑን ሙሉ አደባባይ ገትሮ ሲያውለው ጳጳሱና ሼኩ ከመንግስቱ አጠገብ ተቀምጠው አይኖቻቸው እንባ እያቀረሩ ሱያንዛጉ አንዳንዴም ሱያንቀላፉ በቴሌቭዥን አይ ነበር:: ነፍሱን ይማረውና አባቴ በዚህ ሁኔታ ብዙ ሲገረም አስታውሳለሁ:: ጳጳሱና ሼኩ ለምን ያለቅሳሉ ሰለው ፈጠን ብሎ እየሰለቻቸው ነው ይለኛል:: ከዚያም በምድር ቅጣታቸውን እያገኙ ሳይሆን አይቀርም ይልና ከእናቴ ሳቃቸውን ይለቁታል:: አሁን ሳስበው ሁኔታቸው በመንግስቱ ንግግርና ስራ ያዘኑ አይስመሰላቸውም ነበር::

    የወያኔ መሪ እንደመንግስቱ አይነት ሰብሰባ አይጠራም:: አንድ ሁለቴ ሹማምንቶቹን ልኮ ምን እንደደረሰባቸው ሰለሚያውቅ በአዳራሽ ውስጥ ተሰብሰቦ የሚጠበቀውን ስው ለማናገር ካልሆነ በስተቀር በሌላ ስብሰባ ድርሽ አይልም:: ይህም ቢሆን የጳጳሱንና የሼኩን ድጋፍ አላገኘም ማለት አይደለም:: ወሳኝ በነበረው የ97 ምርጫን ተከትሎ በተከሰተው የህዝብ መነሳሳት ወቅት የጳጳሱና የሼኩ ወያኔን መወገን በአደባባይ ወጥቷል:: በማያውቁት ጉዳይ የተቃዋሚውን ጎራ አወገዙ:: በኋላም የመነሳሳቱን ሁኔታ ለማጣራት በተቋቋመው ኮሚቴ ውስጥ ተቀምጠው ወያኔን አበጀህ አሉት:: ከዚያም በኋላ የሃይማኖት መሪዎች ሳይሆኑ የለየላቸው የወያኔ ደጋፊዎች ሆነው ቀጥለዋል:: ለዚህ ነው ለእነዚህ ሰዎች ያልኝን ክብር አንስቻለሁ ያልኩት::

    ይሄው የሃይማኖት መሪዎች የመንግስት አቋም አራማጅነት በትሮቴስታንቶችም አካባቢ እየታየ ነው:: የዚህ ሃይማኖት ፍልስፍና – ዶክትሪን – ካነን – ስን ምግባር (ኤቲክ) ከኦርቶዶክሱም ከእስልምናውም በተሻለ ሁኔታ በአውሮፓና በሰሜን አሜርካ ካፒታሊዝምን ለመገንባት ዲሞክራሲን ለማስፋፋትና ሰብአዊ መብትን ለማስከበር ረድቷል:: በሃገራችንም የሃይማኖቱ በፍጥነት እያደገ መሄድ ተመሳሳይ ውጤት ያስከትላል የሚል ተስፋ በአንዳንዶቻችን ዘንድ ነበረ:: አሁን ግን በሚያሳዝን ሁኔታ የሌሎቹን ሃይማኖቶች ፈር እየተከተለ የመንግስት ጭቆና መሳሪያ ለመሆን ምንም አልቀረውም:: ደግነቱ ግን ከሰህተቱ ተምሮ ለመመለስ እየሞከረ ነው:: እንደሚሳካለት ተስፍ እናደርጋለን:: እንጸልያለንም::

    የዚህ አስተያየት አላማ ከሃይማኖቶቹ መካከል መርጦ ይሄ ከዚያኛው ይሻላል ማለት አይደለም:: ዋናው ነገር ሀይማኖቶች ከፖላቲካ ነጻ አለመሆናቸውን መገንዘብና ሀይማኖቶቹ ያላቸውን በሚሊዪን የሚቆጠር ተከታይ እምነቱን ጠብቆ መብቱን በሰላማዊ መንገድ የሚያስከብርበትን መንገድ ማፈላለግ ነው:: ይህን ማድረግ በ እግዚአብሄርም በሰውም ቤት የተደገፈ ነው:: በሃገራችን የሃይማኖት መሪዎች ዘንድ መብት የማስከበር ፍላጎት አይታይም:: ለምን የሚለው ጥያቄ አጭር መልስ የለውም:: የሃይማኖቶቹን የዘመናት ታሪክ – የመሪዎችን ሰነ ልቦና – የህዝቡን ባህል ፍላጎትና የንቃት ደረጃ – የሃይማኖቶቹንና የተከታዩችን መስተጋብር – የሃገሪቱን የእድገት ደረጃ – የሃይማኖት ነጻነትን – የገዢውን ፓርቲ ባህሪ – ምናልባትም የሃገሪቱን ሁለመና መፈተሽ ይጠይቃል:: ለጊዜው ይሄን ለማድረግ አንችልም::

    በብዙ ሃገሮች እንደታየው የሃይማኖት መሪዎች ከፈጣሪ ቃል ውጪ እንዲሁም ከተከታዪቻቸው ፍላጎትና ዘላቂ ጥቅም በተቃራኒ ሲቆሙ ቀውስ ይፈጠራል:: ሁኔታው ስልጣን ላይ ባለ መንግስት ሊፈጠር – ሊበረታታና ሊጠናከር ይችላል:: እንደዚህ አይነት ደካማ የሃይማኖት መሪዎች ባንሰራፉበት ሃገር የተከታዩች መንፈሳዊና ሌሎች ፍላጎቶች ሊሟሉ ስለማይችሉ ሌሎች የሃይማኖት መሪዎች ከተከታዩች መሃል ብቅ ብቅ ይላሉ:: እነዚህ መሪዎች ግን ባልጠበቁት ሁኔታ መንታ በትር ይወርድባቸዋል:: በመጀመሪያ ከሃይማኖት መሪዎች ተብዩዎቹ ቀጥሎም የጥቅም አስከባሪያቸው ከሆነው መንግስት:: በሃገራችን አሁን የሚታየው ሁኔታ ይሄንን የሚያንጸባርቅ ነው::

    እስኪ ከላይ ከቀረበው ዜና አንድ ክፍል ወስደን እንይ::

    ” (የኦርቶዶክስ) ቤተክርስቲያኗ ከትናንት በስቲያ ባወጣችው መግለጫ የህገ ወጦች እንቅስቃሴ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፋና እየከፋ መጥቶ የባሰ አደጋ ከማስከተሉ በፊት አስቸኳይ የመፍትሄ እርምጃ ይወሰድ ብላለች፡፡ በማያያዝም ከህገመንግስታዊ ድንጋጌና ከኃይማኖታዊ ስነምግባር ውጪ በመንቀሳቀስ አንዳንድ ጸረ ቤተክርስቲያን አክራሪዎች እየፈጸሙት ያለው ተንኮልና ደባ እንዲሁም በሀይማኖት ሽፋን እየተደረገ ያለው ህገወጥ እንቅስቃሴ እያደገ ሲሄድ ቤተክርስቲያኗን ብቻ ሳይሆን የአገሪቱንም ህልውና እስከመፈታተን ደረጃ ሊደርስ የሚችል ስጋት እንደተደቀነ የቤተክርስቲያኗ ሲኖዶስ ስጋቱን ገልጻል፡፡”

    ይሄ መቼም ድፍን ያለ ነገር ነው:: እዚህ አዲስ አበባና በአንዳንድ ከተሞች ከሆነው እንደምናየውና እንደምንሰማው በየሃይማኖቶቹ ውስጥ የሚነሱ አዳዲስ የእምነት መስመሮች – የሚቀርቡ ነጻና ለየት ያሉ አስተሳሰቦች – ከሃይማኖት ድርጅቶች ጋር የሚፎካከሩ የእድገትና የልማት ስራዎች – ፖለቲካ ቀመስ የመብትና ግዴታ ጥያቄዎች – ወዘተ – በጥርጣሬ የሚታዩ ተግባራት ናቸው:: እነዚህንና ሌሎች መሰል ተግባራትን የሚሞክሩ በሃይማኖት መሪዎች በደፈናው ” ህገ ወጥ” – “ተንኮል” – “ደባ” በመባል ይወገዛሉ:: የሚወጡት መግለጫዎች ከወያኔ መግለጫዎች እምብዛም አይለዩም:: እንቅስቃሴዎቹም ብዙ ሳይሄዱ ይኮላሻሉ::

    የሃገራችን ፖለቲከኞች በአብዛኝው ግራ ቀመስ ስለሆኑ ባደባባይ ባይናገሩትም አሁንም ሃይማኖትን እንደ የህዝብ ትግል ማደንዘዣ ኦፒየም አድርገው ነው የሚያዩት:: ሃይማኖት ዙሪያ የሚፈጸሙ መጥፎ ተግባራትን ያወግዛሉ:: ነገር ግን የሃይማኖት ተቋሞችን ከግምት ውስጥ ያስገባ የትግል እቅድና ስልት የላቸውም:: በቀኝ የሚመደቡት ፖለቲከኞች ደግሞ እንደ ደርግ ጊዜ የሃይማኖት መሪዎች በወያኔ – ኢህአዴግ ሰብሰባዎች እየተገኙ “ይሁን – ይሁን” እንዲሉ ይፈልጋሉ:: እንግዲህ የሚቀርው ገና በለጋነት ላይ ያለው የመሃሉ ፖለቲከኛ ነው:: ይሄ ክፍል የጨቅላነት በሽታ ከተጠናወተው ከግራ ቀመሱ ጋር በትግል አላማና ግብ ጥያቄ ተፋጥጦ ይገኛል:: መሪነቱን ከግራው እስኪረከብ ወይም ለዘለቄታው እስኪለቅለት ድረስ ትኩረቱ እዚያ ላይ ነው:: ስለዚህ የሃትማኖቶችን ድርሻ በቅርቡ ይመረምራል የሚል ግምት የለም:: በዚህ ሁኔታ ከሞላ ጎደል የሃይማኖቶች ተጠቃሚ ወያኔ ብቻ ሆኖ ይቆያል::

    ወያኔን የሚቃወሙ ድርጅቶች በሙሉ በሃይማኖቶችና ተከታዩቻቸው ላይ ያላቸውን አቋም በጽኑ መመርመር ያልባቸው ዛሬ ነው:: ግራው መቼም ስልጣን በሃይል መቀማት እፈልጋለሁ ስለሚል የሃይማኖቶች ቦታ አይታየውም:: ሌሎቹ ግን በተለይ የሰላማዊው ትግል አራማጆች እንደኛ ባለ አገር ያለሃይማኖቶችና ያለተከዪቻቸው ድጋፍና ተሳትፎ የትም እንደማይደርሱ ማውቅ ይገባቸዋል:: ኸወያኔ ጋር የሚደረገውም ትግል አንዱ ትልቅ ግንባር ይሄው ነው::

    የለፉትን የተሳኩ ሰላማዊ ለውጦችና ሽግግሮች የመሩትና አሁንም የሚመሩት የሃይማኖት ሰዎች ናቸው:: ለዚህ ያለፈውን ክፍለ ዘመን ታላላቅ መሪዎች በተለይም ማሃትማ ጋንዲን – ማርቲን ሉተርን – ዴዝሞንድ ቱቱን – ዳይላ ላማን መጥቀስ ይበቃል::

    እግዚአብሄር ሃገራችንን ይባርክ::

  19. This reminds me what my grandma used to describe some dispeakable group of people…..gim-le-gim, abreh azgim!!!! I am enjoying this….when these ‘gimotch’ going at each other. They stink to high heaven.

  20. No this time arround he knows that the other members of the synod are too wise to be fooled or bullied. They are prepared to stand their ground, because the accusation of the woyane/eprdf cadres is baseless and intolerable. The government is afraid of the international muslim fundamentalists and terrorists and is not bold enough to tell them in the face; that is why all this hullabalo. Where is the crime in stating the fact that Ethiopia is a christian island?. You will not found no where in our region wher there is original christianity.We are all surounded by Majority muslim countries. Orthodox christians haven’t tried to impose or antagonize their muslim brothers in recent times.

  21. #5
    How immoral and dirty it is to post on the ER using someone’s name! Those poorly constructed statements are not my statements.

    Why someone is using my name instead of his/her own name? He/she must be coward and sissy for not revealing their own names; if so, they should stop posting under the guise of someone’s name.

Leave a Reply