Protest rally in DC against land giveaway to Sudan – June 2

ANNOUNCEMENT

The Ethiopia and Sudan Border Issues Committee is organizing a protest rally in front of the Sudan and Woyanne-occupied Ethiopian embassy on Monday, June 2, 2008, to oppose the secret land deal between Woyanne’s Meles Zenawi and Sudan’s al-Beshir that carved up tens of thousands of square kilometers of Ethiopian fertile farm lands and gave to Sudan.

ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በኢትዮጵያ እና በሱዳን ኤንባሲ

ወያኔ ኢሕAዴግ የኢትዮጵያን ጥቅም በማያስከብር ሁኔታ ከሱዳን ጋር ድንበሩን መልሶ ለማካለል የወሰደውን እርምጃ፣ የወገናችንን ከቄያቸው መፈናቀል ታፍኖ መወሰድና መታሰር እንዲሁም የሱዳን ብርጌድ ጦር በሽንፋና በአካባቢው መስፈሩን በመቃወም የኢትዮጵያ ፖለቲካ ድርጅቶች፣ ሲቪክ ማህበራትና ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በአንድነት በመቆም በኢትዮጵያ መንግስትና በሱዳን መንግስት ላይ የተቃውሞ ድምጻቸውን በከፍተኛ ደረጃ እንዲያሰሙ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ
ተዘጋጅቷል።

ቀን፡ ሰኞ ጁን 2 ቀን 2008
ሰዓት፡ ከጠዋቱ 9፡00 – 12 ኤ.ኤም

ቦታ፡ ኢትዮጵያ ኢምባሲ ፊት ለፊት
3506 International Dr. NW, Washington DC 20008
(Van Ness – UDC Metro Station)
ከቀኑ 12፡00 – 2:00 ፒ. ኤም

ሱዳን ኢምባሲ ፊት ለፊት
2210 Massachusetts Avenue NW, Washington DC 20008
(Dupont Circle Metro Station)

የኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ