The Woyanne kangaroo court has instructed the Federal Police that the death sentence against the former Ethiopian air force pilots must be carried out humanly inside Qaliti prison compound.
“በሞት እንዲቀጡ ውሳኔ የተላለፈባቸው ተከሳሾች በአገሪቱ ርዕሰ ብሔር ከፀደቀ በኋላ በማረሚያ ቤቱ ቅጥር ግቢ ሰብአዊ ርህራሄ በተሞላበት እንዲፈፀም ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡” – የኢትዮጵያ የዜና አገልግሎት