Vigil for the murdered Ethiopian man in DC – tonight

Ali Mohammed’s family and friends, in collaboration with Ethiopian civic groups in the Washington DC Metro Area, are holding a candle light vigil at corner of 9th and U Street tonight starting at 6 PM.

Ali, a young Ethiopian man, was savagely beaten and murdered by the owner of DC9 Night Club and 4 of his employees (read more here).

For more info call: 301 326 7469

ወጣቱ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን አሊ አህመድ ዲሲ 9 በመባል በሚታወቀው ክለብ ባለቤትና በአምስት ቦዲጋርዶች ጭካኔያዊ በተሞላበት ሁኔታ ተደብድቦ
በግፍ መገደሉን በዜና ማስራጫዎች መዘገቡ ይታወቃል።

ገዳዮቹም ፍርድ ቤት ቀርበው በዋስ መለቀቃቸውና የተከሰሱበትም የግድያ ወንጀል አይነት ዝቅ እንዲል መደረጉ ፍርዱ ፍርደ ገምድል የሚሆን አካሄድን
ያመላክታል።

ይህን ፍርደ ገምድል አዝማሚያ ለመቃወምና ለዓሊ አህመድ ቤተሰቦች አለንላችሁ በማለት ከጎናቸው ለመቆም ዛሬ ማታ በተዠጋጀው የሻማ ማብራት
ላይ በዋሽንግተን አካባቢ የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንድንገኝ ወገናዊ ጥሪያችንን በአክብሮት እናቀርባለን።

ቦታ ፡ 9ኛውና U መንገዶች መጋጠሚያ ላይ (2000 block of 9th Street NW)
ቀን፡ ማክሰኞ – Oct 19, 2010
ሰዓት፦ 6፡00 ፒም

ለመረጃ፡ 301-326-7469