Ethiopian News and Opinion Forum


የወያኒ ሠራዊት በኤርትራ ጦር ላይ ጥቃት ፈጸመ

Postby Beli » 04 Jun 2012, 11:47


የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ባለፈው ሳምንት ኤርትራ የነፃነት ቀኗን ስታከብር በነበረበት ዕለት፣ ባድመ በሚገኘው የኤርትራ ጦር ላይ ጥቃት ማድረሱን ወታደራዊ ምንጮች ገለጹ፡፡ ጥቃቱ በትግራይ አካባቢ በቅርቡ በኤርትራ ጦር ታፍነው ለተወሰዱ ኢትዮጵያውያን አጸፋዊ ምላሽ ነው ተብሏል፡፡

ማንነታቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የመከላከያ ሠራዊት ምንጮች እንደገለጹት፣ ግንቦት 16 ቀን 2004 ዓ.ም. የኤርትራን ድንበር ጥሶ የገባው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ባድመ አካባቢ በሰፈረው በአንድ ብርጌድ የኤርትራ ጦር ላይ ድንገተኛ ጥቃት ሰንዝሮ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል፡፡

በጥቃቱ በርካታ የኤርትራ ወታደሮች የመቁሰልና የሞት አደጋ የደረሰባቸው መሆኑን፣ እስከ ሻለቃ ማዕረግ ያላቸው በርካታ የኤርትራ ጦር አመራሮችም እጃቸውን የሰጡ መሆናቸውን ምንጮች ገልጸዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከወራት በፊት በተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት፣ የኤርትራ መንግሥት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚፈጽመው የሽብር ጥቃት ተመጣጣኝ ምላሽ እንደሚሰጥ መግለጻቸው ይታወሳል፡፡

በያዝነው ዓመት ጥር ወር ላይ አፋር ክልል ውስጥ የተገደሉትና ታፍነው የተወሰዱትን የአውሮፓውያን ቱሪስቶች ሴራ ያቀነባበረው የኤርትራ መንግሥት ነው ብሎ ያመነው የኢትዮጵያ መንግሥት፣ የመከላከያ ሠራዊቱ የኤርትራን ድንበር ጥሶ በመግባት ሽብርተኞች የሚንቀሳቀሱባቸው ናቸው ባላቸው ሦስት የጦር ካምፖች ላይ ጥቃት ፈጽሟል፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት ይህንን ጥቃት ካካሄደ በኋላም ግን ትግራይ አካባቢ በማዕድን ፍለጋ ላይ የተሰማሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን በየጊዜው በኤርትራ ጦር እየታፈኑ እንደሚወሰዱ በተቃዋሚዎችም ሆነ በመንግሥት በኩል ሲገለጽ ቆይቷል፡፡

የመከላከያ ምንጮች እንደገለጹት፣ የኢትዮጵያ ጦር ሰሞኑን በኤርትራ ላይ የወሰደው ወታደራዊ ጥቃት የኤርትራ ወታደሮች በትግራይ አካባቢ ለሚፈጽሙት አፈና አጸፋዊ ምላሽ ለመስጠት ነው፡፡ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የወሰደውን ዕርምጃ በማስመልከት ከኤርትራ በኩል የተገለጸ ነገር የለም፡፡

Source: http://www.ethiopianreporter.com/news/2 ... 08-14.html



Re: የወያኒ ሠራዊት በኤርትራ ጦር ላይ ጥቃት ፈጸመ

Postby yoha » 04 Jun 2012, 12:33


የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት my a,ss ወያኔ አቅም የላትም ዘላለም በእርዳታ በአገዝ ካልሆነ ብቻዋን የመዋጋት አቅም የላትም ሊኖራትም አይችልም ምናልባት ላንዳንድ ግለሰቦች ወያኔ ሱማሌና ጋምቤላ ወይንም ኦሮማያ ምንም አቅም የሌላቸውን አዛውንትና ህጻናት ስለገደሉ ኤርትራን በዛው መልኩ ሊመለከቱት ይችሉ ይሆናል በኔ አመለካከት ወያኔ እንደ ሻቢያ የሚያስፈራቸው ነገር ያለ አይመስለኝም ለዚህ ነው ነጋ ጠባ ሻቢያ የሚሉት ሻቢያ ብዙ ትግስት ያደረገው ለህይወት ዋጋን በመስጠት እንጂ መተኮስንማ ወያኔን ካስተማሩት አልነበሩም ዛሬ እንዚህ የማይረቡ ትግሬዋች እንጣጥ ቢሉ መተንፈሳቸው አይቀርም::

የአጋ,ሜ ጥሩው የሞተው ነው !!!!!



Re: የወያኒ ሠራዊት በኤርትራ ጦር ላይ ጥቃት ፈጸመ

Postby Shewit » 04 Jun 2012, 12:39


Beli wrote:የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ባለፈው ሳምንት ኤርትራ የነፃነት ቀኗን ስታከብር በነበረበት ዕለት፣ ባድመ በሚገኘው የኤርትራ ጦር ላይ ጥቃት ማድረሱን ወታደራዊ ምንጮች ገለጹ፡፡ ጥቃቱ በትግራይ አካባቢ በቅርቡ በኤርትራ ጦር ታፍነው ለተወሰዱ ኢትዮጵያውያን አጸፋዊ ምላሽ ነው ተብሏል፡፡ ማንነታቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የመከላከያ ሠራዊት ምንጮች እንደገለጹት፣ ግንቦት 16 ቀን 2004 ዓ.ም. የኤርትራን ድንበር ጥሶ የገባው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ባድመ አካባቢ በሰፈረው በአንድ ብርጌድ የኤርትራ ጦር ላይ ድንገተኛ ጥቃት ሰንዝሮ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል፡፡ በጥቃቱ በርካታ የኤርትራ ወታደሮች የመቁሰልና የሞት አደጋ የደረሰባቸው መሆኑን፣ እስከ ሻለቃ ማዕረግ ያላቸው በርካታ የኤርትራ ጦር አመራሮችም እጃቸውን የሰጡ መሆናቸውን ምንጮች ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከወራት በፊት በተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት፣ የኤርትራ መንግሥት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚፈጽመው የሽብር ጥቃት ተመጣጣኝ ምላሽ እንደሚሰጥ መግለጻቸው ይታወሳል፡፡ በያዝነው ዓመት ጥር ወር ላይ አፋር ክልል ውስጥ የተገደሉትና ታፍነው የተወሰዱትን የአውሮፓውያን ቱሪስቶች ሴራ ያቀነባበረው የኤርትራ መንግሥት ነው ብሎ ያመነው የኢትዮጵያ መንግሥት፣ የመከላከያ ሠራዊቱ የኤርትራን ድንበር ጥሶ በመግባት ሽብርተኞች የሚንቀሳቀሱባቸው ናቸው ባላቸው ሦስት የጦር ካምፖች ላይ ጥቃት ፈጽሟል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ይህንን ጥቃት ካካሄደ በኋላም ግን ትግራይ አካባቢ በማዕድን ፍለጋ ላይ የተሰማሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን በየጊዜው በኤርትራ ጦር እየታፈኑ እንደሚወሰዱ በተቃዋሚዎችም ሆነ በመንግሥት በኩል ሲገለጽ ቆይቷል፡፡ የመከላከያ ምንጮች እንደገለጹት፣ የኢትዮጵያ ጦር ሰሞኑን በኤርትራ ላይ የወሰደው ወታደራዊ ጥቃት የኤርትራ ወታደሮች በትግራይ አካባቢ ለሚፈጽሙት አፈና አጸፋዊ ምላሽ ለመስጠት ነው፡፡ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የወሰደውን ዕርምጃ በማስመልከት ከኤርትራ በኩል የተገለጸ ነገር የለም፡፡ Source: http://www.ethiopianreporter.com/news/2 ... 08-14.html



HOMOSENAY LED RRRRterAAAA has become a whore house - - I am sure some relatives of the HGDF concubines in the room are killed or if they are lucky brought to ethiopia!!!



Return to News & Opinion

Who is online

Registered users: Bing [Bot], Gaashaan, Ghebremicael, Google [Bot], Google Adsense [Bot], Google Feedfetcher