Ethiopian News and Opinion Forum

ዘግየት ብሎ የደረሰን ዜና>> ስለ ኦ-ጅሉ

Postby revelations » 17 May 2012, 06:27

All,

Isn't it nice to have O-Jillu be quite?! Sources are telling us that he has gone on some sort of retreat (we don't think it's spiritual though) with Halafi. Enjoy the silence while it lasts!
Last edited by revelations on 17 May 2012, 10:53, edited 1 time in total.

Re: How we silenced O-Jillu and cleaned up the forum!

Postby Obamajr. » 17 May 2012, 06:40

revelations wrote:All,

Isn't it nice to have O-Jillu be quite?! Sources are telling us that he has gone on some sort of retreat (we don't think it's spiritual though) with Halafi. Enjoy the silence while it lasts!

ቂሉ-
ሆዳም የወያኔ አሽከር
:roll: I will be back

Re: How we silenced O-Jillu and cleaned up the forum!

Postby revelations » 17 May 2012, 11:04

Obamajr. wrote:
revelations wrote:All,

Isn't it nice to have O-Jillu be quite?! Sources are telling us that he has gone on some sort of retreat (we don't think it's spiritual though) with Halafi. Enjoy the silence while it lasts!

ቂሉ-
ሆዳም የወያኔ አሽከር
:roll: I will be back

ውስጥ አዋቂዎች ለዘጋቢያችን የሚከተለውን ሚስጥር አካፍለዋል::

ኦ-ጅሉ አቫታር ላይ ካሉት ጀቶች አንዷ ክንፏ ስለተከነፈ እሱን ለማስጠገን ኦ-ጅሉ ወደ ሱማሌ ተራ አቅንቷል:: የሱማሌ ተራ ጉዞውን ከመጀመሩ በፊት ግን መርካቶ ልብስ ስፌት ተራ ቆም ብሎ ሱሪውን ቆርጣ እንድትዘመዝምለት ለደንበኟው ለዘምዘም ሲሰጥ ተስተውሏል:: ሱማሌ ተራ የተከነፈችው ጀቱ እስክትጠገን ሲጠብቅም ጺሙ እንደሚያድግለት ተስፋ ያደርጋል:: ወደዚህ ፎረም ሲመለስም አይታችሁ ማንነቱን ላታውቁ ትችላላችሁ:: ካውቃችሁትም እንዳላወቃችሁት በማስመሰል ኦ-ጅሉን እንድትተባበሩ እንማጸናለን::

Re: ዘግየት ብሎ የደረሰን ዜና>> ስለ ኦ-ጅሉ

Postby revelations » 17 May 2012, 13:04

ዛሬ ከረፋዱ ላይ በሶማሌ ተራ አቋርጦ ወደ አራዳ ያቀና የነበረ አንድ ሚስጥር አቀባያችን ኦ-ጅሉ ግልገል ሱሪውን አጥቦ አጥር ላይ አንጠልጥሎ እንድትደርቅለት እየተንቆራጠጠ ሲጠብቅ እንዳየው ነግሮናል:: እኛም "ሱሪው ተቆርጦ እንዲዘመዘምለት ለስፌት ደንበኛው ለዘምዘም ትቶ የለም ወይ? ግልገል ሱሪውን ሲያጥብ ምን ለበሰ/ አዲስ ሱሪ ገዛ ወይ?" ብለን ላቀረብነው ጥያቄ ሲመልስ ጋዜጣ አገልድሞ ነበረ ብሎናል ሚስጥር አቀባያችን:: ያሳዝናል የኦ-ጅሉ መጨረሻ!

ከኮምፕዩተራችሁ አትራቁ:: አዳዲስ መረጃ ይዘን ስለምንመለስ:: ኦ-ጅሉም ሶማሌ ተራ ኢንተርኔት ስላላገኘ እዚህ ፎረም ላይ መልስ መጻፍ ለጊዜው አይችልም::

Re: ዘግየት ብሎ የደረሰን ዜና>> ስለ ኦ-ጅሉ

Postby revelations » 22 May 2012, 08:53

ኦ-ጅሉ እትዬ ዘምዘም በዱቤ ይዛበት የነበረውን የተቆመጠ ሱሪ ከተከለሐይማኖት ደጃፍ በለቀመው ሳንቲሞች አስፈትቶ ወደ ፎረም ተመለሷል:: ጺሙ ግን እንደተመኘው ሳያድግለት ቀርቷል:: እንኳን ሊያድግ አላቸፈቸፈም:: ለምን እሱን? አላህ ብቻ ነው የሚያቀው::

Re: ዘግየት ብሎ የደረሰን ዜና>> ስለ ኦ-ጅሉ

Postby revelations » 23 May 2012, 18:52

አስቸኳይ የትብብር ጥሪ - ኦ-ጅሉን ስታዩ እባካችሁ ወደ ሶማሌ ተራ ተመልሶ አጥር ላይ አንጠልጥሎ የረሳትን ግልገል ሱሪውን ተመልሶ እንዲወስድ ንገሩት:: ብዙዎች ካለ ግልገል ሱሪ የታጠቃት በእትዬ ዘምዘም ተቆምጣ የተዘመዘመች ሱሪው ብዙ skid mark አርፎባት መልኳም ሽታዋም እንዳይበላሽ ብለው ተጨንቀዋል!

Return to News & Opinion

Who is online

Registered users: Alexa [Bot], Bing [Bot], biniboy22, Google [Bot], Google Adsense [Bot], Google Feedfetcher, royal, Yahoo [Bot], Zack, Zmeselo